Fana: At a Speed of Life!

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ  “ሀገር አቀፍ የጤና ዐውደ ርዕይ”ን  አስጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ "ሀገር አቀፍ የጤና ዐውደ ርዕይ"ን  ዛሬ በሳይንስ ሙዚየም አስጀምረዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሁፍ÷"ሀገር አቀፍ የጤና ዐውደ ርእይ" ዛሬ በሳይንስ ሙዚየም አስጀምረናል ብለዋል።…

አቶ ደመቀ መኮንን ከኩዌት የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት ሚኒስትር አምባሳደር ባድር ሳሌህ አል ቱናይብ ጋር መከሩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከኩዌት የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት ሚኒስትር አምባሳደር ባድር ሳሌህ አል ቱናይብ ጋር መክረዋል፡፡ የሥራ ኃላፊዎቹ በሁለትዮሽ እና ቀጠናዊ የጋራ ጉዳዮች ላይ መክረዋል። አቶ ደመቀ…

ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ/ር) ከአውሮፓ ሕብረት ተወካይ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ/ር)በኢትዮጵያ ከአውሮፓ ሕብረት ተወካይ ስቴፈን ሎክ (ዶ/ር) እና በኢትዮጵያ ከፈረንሳይ አምባሳደር ረሚ ማርሸዋ እና ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም÷ በጦርነት ጉዳት የደረሰባቸው የአማራ ክልል…

ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) ከእንግሊዝ ዓለም አቀፍ የንግድ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር ዴዔታ ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) ከእንግሊዝ ዓለም አቀፍ የንግድ ሚኒስትር ኒገል ሃድልስተን ጋር ተወያይተዋል፡፡ የገንዘብ ሚኒስትር ዴዔታው ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) ÷በሁለቱ ሀገራት ያለውን የቆየ ወዳጅነት አንስተው÷ ስለተዘጋጀው ሀገር…

በ“መደመር ትውልድ” የመጽሐፍ ሽያጭ በሚገነባው ሙዚየም ዲዛይን ላይ ውይይት ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ“መደመር ትውልድ” የመጽሐፍ ሽያጭ ገቢ በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል በሚገነባው የሙዚየም ግንባታ ዲዛይን ላይ ውይይት ተካሄደ፡፡ ተዘጋጅቶ ለውይይት በቀረበው ዲዛይን ላይ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን፣ የክልሉ ም/ርዕሰ መስተዳድር ጌታሁን…

ኢትዮጵያ ከማላዊ ጋር የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዋን እያደረገች ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ አምስተኛ የምድብ ጨዋታውን ከማላዊ አቻው ጋር እያካሄደ ነው፡፡ ጨዋታው በሞዛምፒክ ዚምፔቶ ብሔራዊ ስታዲየም ነው እየተካሄደ የሚገኘው፡፡ በኮትዲቭዋር አስተናጋጅነት በፈረንጆቹ 2024 በሚካሄደው…

ኢትዮጵያ እና ብሪታኒያ የንግድ ግንኙነታቸውን ለማሳደግ ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና ብሪታኒያ የሁለትዮሽ የንግድ ግንኙነታቸውን ማሳደግ በሚችሉበት አግባብ ላይ ተወያዩ፡፡ የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምሥጋኑ አርጋ ከብሪታኒያ ዓለም አቀፍ ንግድ ሚኒስትር ኒገል ሃድልስተን ጋር ተወያይተዋል።…

ከ11 ሚሊየን ብር በላይ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ11 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመቱ የተለያዩ የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ከእነ ተሽከርካሪዎቹ መያዙን የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ገለፀ። የተለያዩ አልባሳት፣ የሺሻ ዕቃዎች፣ የተለያዩ ዓይነት ሲጋራዎች እና ሕገ ወጥ መድኃኒቶችን ጭነው ከጅቡቲ ወደ አዲስ አበባ…

ቼልሲ ንኩንኩን ሲያስፈርም አርሰናል ለራይስ 90 ሚሊየን ፓውንድ አቅርቧል

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 13 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ የአውሮፓ ክለቦች በቀጣዩ ዓመት ተጠናክረው ለመቅረብ በተጫዋቾች ዝውውር በስፋት እየተሳተፉ ነው። በተለይም የዝውውር መስኮቱ የተከፈተላቸው የእንግሊዝ ክለቦች ራሳቸውን እያጠናከሩ ሲሆን÷ በዚህም ቼልሲ ፈረንሳዊውን አጥቂ ክርስቶፈር…