በ“መደመር ትውልድ” የመጽሐፍ ሽያጭ በሚገነባው ሙዚየም ዲዛይን ላይ ውይይት ተደረገ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ“መደመር ትውልድ” የመጽሐፍ ሽያጭ ገቢ በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል በሚገነባው የሙዚየም ግንባታ ዲዛይን ላይ ውይይት ተካሄደ፡፡
ተዘጋጅቶ ለውይይት በቀረበው ዲዛይን ላይ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን፣ የክልሉ ም/ርዕሰ መስተዳድር ጌታሁን…
ኢትዮጵያ ከማላዊ ጋር የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዋን እያደረገች ነው
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ አምስተኛ የምድብ ጨዋታውን ከማላዊ አቻው ጋር እያካሄደ ነው፡፡
ጨዋታው በሞዛምፒክ ዚምፔቶ ብሔራዊ ስታዲየም ነው እየተካሄደ የሚገኘው፡፡
በኮትዲቭዋር አስተናጋጅነት በፈረንጆቹ 2024 በሚካሄደው…
ኢትዮጵያ እና ብሪታኒያ የንግድ ግንኙነታቸውን ለማሳደግ ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና ብሪታኒያ የሁለትዮሽ የንግድ ግንኙነታቸውን ማሳደግ በሚችሉበት አግባብ ላይ ተወያዩ፡፡
የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምሥጋኑ አርጋ ከብሪታኒያ ዓለም አቀፍ ንግድ ሚኒስትር ኒገል ሃድልስተን ጋር ተወያይተዋል።…
ከ11 ሚሊየን ብር በላይ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ተያዙ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ11 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመቱ የተለያዩ የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ከእነ ተሽከርካሪዎቹ መያዙን የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ገለፀ።
የተለያዩ አልባሳት፣ የሺሻ ዕቃዎች፣ የተለያዩ ዓይነት ሲጋራዎች እና ሕገ ወጥ መድኃኒቶችን ጭነው ከጅቡቲ ወደ አዲስ አበባ…
ቼልሲ ንኩንኩን ሲያስፈርም አርሰናል ለራይስ 90 ሚሊየን ፓውንድ አቅርቧል
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 13 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ የአውሮፓ ክለቦች በቀጣዩ ዓመት ተጠናክረው ለመቅረብ በተጫዋቾች ዝውውር በስፋት እየተሳተፉ ነው።
በተለይም የዝውውር መስኮቱ የተከፈተላቸው የእንግሊዝ ክለቦች ራሳቸውን እያጠናከሩ ሲሆን÷ በዚህም ቼልሲ ፈረንሳዊውን አጥቂ ክርስቶፈር…
ድንበር ተሻጋሪ የታዳሽ ኃይል ፕሮጀክቶች ቀጣናዊ ውኅደት ያጎለብታሉ – ዊሊያም ሩቶ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ድንበር ተሻጋሪ ታዳሽ የዘላቂ ኃይል የመሠረተ-ልማት ፕሮጀክቶች የኃይል ንግድን ከማሳለጥ ባለፈ ቀጣናዊ ውኅደትን እንደሚያጎለብቱ የኬንያው ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ ገለጹ፡፡
የአፍሪካን የዘላቂ ኃይል አማራጭ ፎረም የኬንያ ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ ናይሮቢ…
በክልሉ በርካታ የመልማት ጥያቄዎች ስላሉ ድጋፍ ያስፈልጋል -ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል የሕዝቦች የመልማት ጥያቄዎች ስላሉ የአካባቢውን ነባራዊ ሁኔታ ያገናዘበ ድጋፍ እንዲደረግ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር) ጠየቁ፡፡
በሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት የፕላን፣ በጀትና…
የሐረሪ ክልል ካቢኔ የቀረበለትን የበጀት ክለሳ አጸደቀ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት (ካቢኔ)የ2015 የበጀት ዓመት የ11 ወራት ዕቅድ አፈጻጸም መነሻ በማድረግ የቀረበለት የበጀት ክለሳ አጽድቋል፡፡
ካቢኔው ያጸደቀው የ67 ሚሊየን 67 ሺህ 212 ብር የበጀት ክለሳ ነው።
የበጀት ክለሳው…
ኢትዮጵያና እንግሊዝ በንግድና ኢንቨስትመት ዙሪያ በጋራ ለመስራት ተፈራረሙ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና እንግሊዝ በንግድና ኢንቨስትመት ዙሪያ በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ፡፡
የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ገብረመስቀል ጫላ እና የእንግሊዝ ዓለም አቀፍ የንግድ ሚኒስትር ኒገል ሃድልስተን በንግድና…