ዓለምአቀፋዊ ዜና የጸጥታው ምክር ቤት በጋዛ እርዳታ እንዲገባ የሚጠይቀውን የውሳኔ ሃሳብ አፀደቀ Tamrat Bishaw Dec 22, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ታኅሣስ 12 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የጸጥታው ምክር ቤት በጋዛ እርዳታ እንዲገባ የሚጠይቀውን የውሳኔ ሃሳብ አፀደቀ። ምክር ቤቱ ለቀናት ሲያራዝመው በቆየው የውሳኔ ሃሳብ ላይ ተወያይቶ በዛሬው እለት ተግባራዊ እንዲደረግ ማጽደቁን ቢቢሲ አስነብቧል።…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል የተከናወኑ የህግ-ማስከበርና የአመራር መልሶ ማደረጃት ስራዎች ክልሉ ወደ ተጨባጭ የልማት እንቅስቃሴዎች እንዲገባ አስችለዋል ተባለ Feven Bishaw Dec 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የተከናወኑ የህግ-ማስከበርና የአመራር መልሶ ማደረጃት ስራዎች ክልሉ ወደ ተጨባጭ የልማት እንቅስቃሴዎች እንዲገባ ማስቻላቸው ተገለጸ፡፡ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ጠቅላይ መምሪያ ዕዝ የአምስት ወራት ስራ አፈጻጸሙን…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ ፖሊስ ባካሄደው የተቀናጀ ኦፕሬሽን በርካታ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ Feven Bishaw Dec 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ እና የአዲስ አበባ ፖሊስ በአዲስ አበባ በሁሉም ክፍለ ከተሞች ባካሄዱት የአምስት ቀናት የተቀናጀ ኦፕሬሽን ከ1 ሺህ በላይ ተጠርጣሪዎችን ከበርካታ ልዩ ልዩ ማስረጃዎች ጋር በቁጥጥር ስር ማዋላቸው ተገለፀ፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ካሊፎርኒያ የስልጠና ተቋም በዲጂታል ማርኬቲንግ ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች አስመረቀ Feven Bishaw Dec 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ካሊፎርኒያ የስልጠና ተቋም በዲጂታል ማርኬቲንግ የተለያዩ ዘርፎች ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች በዛሬው ዕለት አስመርቋል፡፡ በምረቃ መርሐ ግብሩ ላይ የመንግስት የሥራ ሃላፊዎች፣ የኢትዮ ቴሌኮም አመራሮች እና ሌሎች እንግዶች ተገኝተዋል፡፡ ተቋሙ…
ስፓርት ፊፋ የ2 ነጥብ 79 ቢሊየን ዶላር ድጋፍ ይፋ አደረገ Tamrat Bishaw Dec 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ የእግርኳስ ማህበር (ፊፋ) ለአባል ሀገራቱ እግር ኳስ ልማት የሚውል የ2 ነጥብ 79 ቢሊየን ዶላር ድጋፍ ይፋ አደረገ፡፡ በድጋፉ በስድስቱ የአሀጉራት ኮንፌዴሬሽን ውስጥ የሚገኙ 1 ሺህ 600 በላይ ፕሮጀክቶች ተጠቃሚ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኮንዶሚኒዬም በር ገንጥሎ በመስረቅና ግለሰብ ደብድቦ በመዝረፍ የወንጀል ድርጊት የተከሰሱ በእስራት ተቀጡ Feven Bishaw Dec 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮንዶሚኒዬም በር ገንጥሎ በመስረቅና ግለሰብ ደብድቦ ንብረት በመዝረፍ የወንጀል ድርጊት የተከሰሱ እስከ አምስት አመት በሚደርስ እስራት እንዲቀጡ የሸገር ከተማ የኮዬ ፌጬ ወረዳ ፍርድ ቤት ውሳኔ አሳለፈ። የቅጣት ውሳኔ…
ስፓርት ሊዊስ ሱዋሬዝ ኢንተር ሚያሚን ለመቀላቀል ተስማማ Mikias Ayele Dec 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኡራጓዊው አጥቂ ሉዊስ ሱዋሬዝ በጥር የዝውውር መስኮት የአሜሪካውን ክለብ ኢንተር ሚያሚን ለመቀላቀል መስማማቱ ተገለፀ፡፡ ሱዋሬዝ በአንድ ዓመት የኮንትራት ውል ወደ ሜጀር ሊግ ሶከር ለማምራት በቃል ደረጃ ሥምምነት ላይ መድረሱ የተገለፀ ሲሆን÷…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኮይሻ የሃይል ማመንጫ ፕሮጀክት አፈጻጸም 62 በመቶ መድረሱን አስታወቁ Amele Demsew Dec 22, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ታኅሣስ 12 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኮይሻ የሃይል ማመንጫ ፕሮጀክት አፈጻጸም 62 በመቶ መድረሱን አስታወቁ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ የኮይሻ የሃይል ማመንጫ ፕሮጀክት ግምገማ አድርገዋል። በዚህም “ከ2013 ዓመተ ምህረት ጀምሮ ለ12ኛ ጊዜ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የሃውቲ አማፂያን በንግድ መርከቦች ላይ የሚፈጽሙትን ጥቃት እንዲያቆሙ ጥምረቱ ጥሪ አቀረበ Mikias Ayele Dec 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀይ ባህር ደህንነትን ለመጠበቅ የተቋቋመው ወታደራዊ ጥምረት የሃውቲ አማፂያን በቀይ ባህር በንግድ መርከቦች ላይ የሚፈጽሙትን ጥቃት እንዲያቆሙ ጥሪ አቅርቧል፡፡ የሀውቲ አማፂያን በእስራኤል - ሃማስ ጦርነት ለፍልስጤማውያን ድጋፋቸውን ለማሳየት…