የሀገር ውስጥ ዜና አፍሪካውያን በፋይናንስ አስተዳደር ሥርዓት ተጠያቂነትን ማስፈን እንደሚገባቸው ተገለጸ Tamrat Bishaw Jun 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ህብረት አጀንዳ 2063 ግቦችን ለማሳካት የህብረቱ አባል ሀገራት ጠንካራ የፋይናንስ አስተዳደር ስርዓት በመዘርጋት ተጠያቂነትን ማስፈን እንዳለባቸው ተገልጿል። ይህን የገለጹት በአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን የኢኮኖሚ ልማት፣ ንግድ፣ ቱሪዝም፣…
የሀገር ውስጥ ዜና የተለያዩ ክልሎች ከፍተኛ አመራሮች ስልጠና መድረክ ተጠናቀቀ Meseret Awoke Jun 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ክልሎች ከፍተኛ አመራሮች ሲካሄድ የነበረው የስልጠና መድረክ ተጠናቋል፡፡ በብልጽግና ፓርቲ የአማራ ክልል ከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች " መፍጠንና መፍጠር ፣ የወል እዉነቶችን የማፅናት ቀጣይ የትግል አቅጣጫ" በሚል መሪ መልዕክት ከሰኔ 05…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለትግራይ ክልል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ከ12 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረገ Meseret Awoke Jun 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለትግራይ ክልል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት መልሶ ማቋቋሚያ ከ12 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የአይነትና የገንዘብ ድጋፍ አድርጓል። ድጋፉ 11 ሚሊየን ብር በጥሬ ገንዘብ ሲሆን ፥ ቀሪው 1 ሚሊየን ብር የሚያወጡ ኮምፒዩተሮች…
የሀገር ውስጥ ዜና ሌ/ጄ ይልማ መርዳሳ ከአየር መንገዱ ቀዳማዊ መሠረታዊ ሠራተኛ ማህበር ጋር በጋራ ለመስራት ቁርጠኛ መሆናቸዉን ገለፁ Meseret Awoke Jun 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ የተሾሙት የኢትዮጵያ አየር መንገድ የቦርድ ሰብሳቢ ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳ ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ቀዳማዊ መሠረታዊ ሠራተኛ ማህበር ጋር በጋራ ለመስራት ቁርጠኛ መሆናቸዉን ገለፁ፡፡ የኢፌዲሪ አየር ኃይል ዋና አዣዥ ሌተናል ጄኔራል ይልማ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢጋድ እና የምስራቅ አፍሪካ ማህበረሰብ ተቋም የሚኒስትሮች ጉባዔ ተጠናቀቀ Amele Demsew Jun 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ድርጅት (ኢጋድ) እና የምስራቅ አፍሪካ ማህበረሰብ ተቋም (ኢኤሲ) በስደተኞች ጉዳይ በዩጋንዳ ካምፓላ ሲያካሂዱት የነበረው የሚኒስትሮች ጉባዔ ዛሬ ተጠናቋል። ለሁለት ቀናት በቆየው ጉባዔ ላይ የምስራቅ አፍሪካ…
የሀገር ውስጥ ዜና አገራት የዲጂታል ቴክኖሎጂን ለሰላም ግንባታ መጠቀም ላይ በትኩረት ሊሰሩ ይገባል ተባለ Feven Bishaw Jun 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)አገራት የዲጂታል ቴክኖሎጂ ዘርፍ ይዞት የመጣውን እድል ለሰላም ግንባታና ኢኮኖሚ ትስስር መጠቀም ላይ በትኩረት ሊሰሩ እንደሚገባ በኢትዮጵያ የሚገኙ የተለያዩ አገራት አምባሳደሮች ገለጹ፡፡ ሜክሲኮ፣ ኢንዶኔዥያ፣ ደቡብ ኮሪያ፣ ቱርክና አውስትራሊያ እንደ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሩሲያ የዩክሬን የጦር መሳሪያ አውድመዋል ላለቻቸው ከ10 ሺህ በላይ ወታደሮቿ ጉርሻ ሰጠች Tamrat Bishaw Jun 16, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ10 ሺህ በላይ የሩሲያ ወታደሮች “የጠላትን ዋና ዋና የጦር መሳሪያዎች በማውደማቸው እና በመማረካቸው” ጉርሻ ማግኘታቸውን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል። የሩሲያ ወታደሮች ታንክ፣ መድፍ፣ ተዋጊ ጄት ወይም ሌላ ወታደራዊ ቁሳቁስ በግል…
የሀገር ውስጥ ዜና ምርትና ምርታማነትን የሚጨምሩ ሥራዎች በመሥራት ፈተናን መሻገር እንደሚቻል ተመላከተ Meseret Awoke Jun 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፈጠራን እንዲሁም ምርትና ምርታማነትን የሚጨምሩ ሥራዎችን በትኩረት በመሥራት የሚፈታተኑ ጉዳዮችን መሻገር እንደሚቻል የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አሥፈፃሚና የደቡብ ምዕራብ ሕዝቦች ክልል ርዕሰ-መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ(ዶ/ር) ገለጹ። ለአምሥት ቀናት…
የሀገር ውስጥ ዜና በሕገ ወጥ በተያዘ 165 ሺህ ካሬ ሜትር መሬት ላይ እርምጃ ተወሰደ ዮሐንስ ደርበው Jun 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሸገር ከተማ አስተዳደር ሕገ ወጥ የመሬት ወረራን ለመከላከል በትኩረት እየሠራ መሆኑን አስታወቀ፡፡ የከተማ አስተዳደሩ የኮሙኒኬሽን ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ናስር ሁሴን ዛሬ በሰጡት መግለጫ÷ ሕገ ወጥ የመሬት ወረራን ለመከላከል በተሠራው ሥራ እስካሁን 165…
የሀገር ውስጥ ዜና “ከዚህ በኋላ ዘረኝነት ያለበት እግርኳስ ውድድር አይኖርም” – ፊፋ Mikias Ayele Jun 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ እግር ኳስ አስተዳዳሪ አካል (ፊፋ) ከዚህ በኋላ ዘረኝነት ያለበት እግርኳስ ውድድር እንደማይኖር ገለጸ፡፡ በብራዚላዊው አጥቂ ቪኒሺየስ ጁኒየር የሚመራ ከተጫዋቾች የተውጣጣ የፀረ- ዘረኝነት ኮሚቴ ማቋቋሙን ፊፋ ይፋ አድርጓል፡፡ የፊፋው…