የሀገር ውስጥ ዜና ጤናማ የግብይት ሥርዓትን መተግበር የሚያስችል የታሪፍ ሥርዓት ሊተገበር ነው Meseret Awoke Jun 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቴሌኮም ዘርፍ ጤናማ የግብይት ሥርዓትን መተግበር የሚያስችል የታሪፍ ስርዓት ከ2016 በጀት ዓመት ጀምሮ ተግባራዊ እንደሚያደርግ የኢትዮጵያ ኮሙኒኬሽን ባለስልጣን አስታወቀ። የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር ኢንጅነር ባልቻ ሬባ እንደገለጹት ÷ ተቋሙ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጤናማ የግብይት ሥርዓትን መተግበር የሚያስችል የታሪፍ ሥርዓት ሊተገበር ነው Amele Demsew Jun 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቴሌኮም ዘርፍ ጤናማ የግብይት ሥርዓትን መተግበር የሚያስችል የታሪፍ ስርዓት ከ2016 በጀት ዓመት ጀምሮ ተግባራዊ እንደሚያደርግ የኢትዮጵያ ኮሙኒኬሽን ባለስልጣን አስታወቀ። የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር ኢንጅነር ባልቻ ሬባ እንደገለጹት ÷ ተቋሙ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮሚሽኑ ሕገ-ወጥ የሕጻናት ዝውውርን ለመግታት የቁጥጥር ሥርዓት ማጠናከር እንደሚገባ አሳሰበ Alemayehu Geremew Jun 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ሕገ-ወጥ የሕጻናት ዝውውርን ለመግታት የቁጥጥር ሥርዓት ማጠናከር እና በጋራ የግንዛቤ መፍጠር ሥራ መሥራት እንደሚገባ አሳሰበ። ለሁለት ቀናት የሚቆይ በሕገ-ወጥ የሕጻናት ዝውውር ላይ ያተኮረ ሀገር አቀፍ የጥናትና…
የሀገር ውስጥ ዜና በወላይታ ዞን በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሁለት ሰዎች ሕይወት አለፈ Melaku Gedif Jun 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በወላይታ ዞን ኦፋ ወረዳ ማንቻ ቀበሌ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሁለት ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡ አደጋው የሕዝብ ማመላለሻ አውቶብስ ተሳፋሪዎችን ጭኖ ከወላይታ ሶዶ ወደ ጎፋ በማምራት ላይ እንዳለ በፍሬን ብልሽት ምክንያት ከመንገድ ወጥቶ በመገልበጡ ነው…
የሀገር ውስጥ ዜና ሕገ-ወጥ የጦር መሣሪያ በቤቱ አከማችቶ የተገኘው ተጠርጣሪ በቁጥጥር ሥር ዋለ Feven Bishaw Jun 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ሕገ-ወጥ የጦር መሣሪያ በቤቱ አከማችቶ የተገኘ ተጠርጣሪ በቁጥጥር ሥር መዋሉን የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ገለፀ። ተጠርጣሪው በቁጥጥር ሥር የዋለው ሕገ-ወጥ የጦር መሣሪያ በመኖሪያ ቤቱ ውስጥ አከማችቶ ማስቀመጡን ኅብረተሰቡ ለፀጥታ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጃፓን በጦርነቱ ለተጎዱ ትምህርት ቤቶች መልሶ ግንባታ የሚውል 8 ነጥብ 1 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አደረገች Meseret Awoke Jun 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጃፓን በሰሜን ኢትዮጵያ ግጭት በተከሰተባቸው አካባቢዎች ለትምህርት ቤቶች መልሶ ግንባታና የንጽህና አጠባበቅ ፕሮግራም የሚውል 8 ነጥብ 1 ሚሊየን የአሜሪካን ዶላር ድጋፍ አደረገች። የድጋፍ ስምምነቱን በኢትዮጵያ የጃፓን አምባሳደር ኢቶ ታካኮ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ ባጋጠመ የእሳት አደጋ 21 ሱቆች ወደሙ ዮሐንስ ደርበው Jun 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 11 ሰፈራ አካባቢ በደረሰ የእሳት አደጋ 21 የንግድ ሱቆች መቃጠላቸውን የእሳትና አደጋ ስጋትሥራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ አደጋው የደረሰው ከጠዋቱ 1 ሰዓት ከ50 ደቂቃ መሆኑን የኮሚሽኑ…
ጤና የእብድ ውሻ በሽታ ምንነት፣ምልክቶች እና መከላከያ መንገዶች Feven Bishaw Jun 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የእብድ ውሻ በሽታ በቫይረሱ በተለከፉ እንስሳት ንክሻ ማለትም በውሻ፣ ቀበሮ፣ ተኩላና በሌሎች የሚመጣ እና ወደ ጤናማ ሰው ሊተላለፍ የሚችል አደገኛ በሽታ ነው፡፡ የእብድ ውሻ በሽታ በሌሊት ወፍ አማካኝነትም ሊተላለፍ የሚችል ሲሆን÷ በሽታው የሚከሰተው…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሰባት የአፍሪካ መሪዎች ለሰላም ተልዕኮ ወደ ዩክሬን አቀኑ Tamrat Bishaw Jun 16, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰባት የአፍሪካ ሀገራት መሪዎች ለሰላም ተልዕኮ ወደ ዩክሬን ማቅናታቸው ተገልጿል፡፡ መሪዎቹ ለሰላም ተልዕኮ ነገ ወደ ሩሲያ ከማቅናታቸው በፊት በኪየቭ ከዩክሬን ፕሬዚዳንት ዜለንስኪ ጋር ይመክራሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡ የደቡብ አፍሪካ እና የግብፅ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሜዲቴራኒያን ባህር ስደተኞችን የጫነች ጀልባ በመስጠሟ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ሳይሞቱ እንዳልቀረ ተነገረ Meseret Awoke Jun 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በግሪክ የ79 ሰዎች ህይወት ከነጠቀው ስደተኞችን የጫነች ጀልባ አደጋ በኋላ ቁጥሩ ከዚህ የሚልቁ ስደተኞች ሳይሞቱ እንዳልቀረ ተነግሯል፡፡ ከጥቂት ቀናት በፊት በግሪክ ፍልሰተኞችን አሳፍራ ስትጓዝ የነበረች ጀልባ በመስጠሟ 79 ሰዎች ለህልፈት መዳረጋቸው…