Fana: At a Speed of Life!

28ኛው የኢትዮጵያ ሜዲካል ላቦራቶሪ ጉባዔ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 28ኛው የኢትዮጵያ ሜዲካል ላቦራቶሪ ጉባዔ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡ ማህበሩ ከተመሰረተ ጊዜ ጀምሮ ሙያውን ለማሳደግና ለማሻሻል እየሰራ መሆኑ በመድረኩ ተገልጿል፡፡ ለሁለት ቀናት የሚቆየው ጉባዔው÷ የሕክምና ላቦራቶሪ ፖሊሲ ልማትና ትግበራ፣…

“ፋይዘር” በኢትዮጵያ መድሐኒቶችን ያለትርፍ ማቅረብ በሚችልበት ሁኔታ ላይ ምክክር ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካው “ፋይዘር” የመድሐኒት እና የክትባት አምራች ኩባንያ በኢትዮጵያ ጥራት ያላቸው መድሐኒቶችን ያለትርፍ ማቅረብ በሚችልበት ሁኔታ ላይ ከአምባሳደር ስለሺ በቀለ (ዶ/ር ኢ/ር) ጋር መከረ፡፡ በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ስለሺ በቀለ (ዶ/ር…

የብልጽግና ፓርቲ የፌዴራል ዞን ከፍተኛ አመራሮች የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር አካሄዱ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ እና የፌዴራል ዞን ከፍተኛ አመራሮች በአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር አካሂደዋል። በተካሄደው የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር በአካዳሚው ውስጥ ‘‘ሩት ትሬነር ትሬ’’ በሚባል…

በኦስሎ ዳይመንድ ሊግ የአንድ ማይል ውድድር  ብርቄ ሃየሎም የዓለም ክብረ ወሰን ሰበረች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኖርዌይ ኦስሎ ዳይመንድ ሊግ የአንድ ማይል ውድድር ብርቄ ሃየሎም የዓለም ከ20 ዓመት በታች ክብረ ወሰን በመስበር አሸንፋለች፡፡ አትሌት ብርቄ ርቀቱን በ4 ደቂቃ 17 ሰከንድ 13 ማይክሮ ሰከንድ በሆነ ሰዓት በማጠናቀቅ ነው የዓለም ከ20 ዓመት በታች…

ክልል አቀፍ የ2015 የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር በሲዳማ ክልል ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ክልል አቀፍ የአረንጓዴ ዐሻራ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር "ነገን ዛሬ እንትከል" በሚል መሪ ሐሳብ በሲዳማ ክልል ዳራ ኦቲሊቾ ወረዳ ሾኢቾ ቀበሌ ተካሄደ፡፡ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሐመድ፣ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግሥት ዋና ተጠሪ…

በኢትዮጵያና ኬንያ ድንበር አካባቢ የሚስተዋሉ ድንበር ተሻጋሪ ወንጀሎችን ለመከላከል ስምምነት ላይ ተደረሰ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያና ኬንያ ድንበር አካባቢ የሚስተዋሉ ሽብርተኝትን፣ ህገ ወጥ የሰዎች ዝውውር፣ የአደገኛ ዕፅ እና ህገ-ወጥ የቀንድ እንስሳት ዝውውሮችን በጋራ ለመከላከል ስምምነት ላይ ተደረሰ፡፡ በኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር እና የወቅቱ የምስራቅ…

በሀገራዊ የምክክሩ አጀንዳ ማሰባሰብና ተሳታፊዎች ልየታ የፖለቲካ ፓርቲዎችም እንዲካተቱ እየተደረገ ነው -ኮሚሽኑ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገራዊ የምክክር ኮሚሽኑ አጀንዳ ማሰባሰብና ተሳታፊዎች ልየታ የፖለቲካ ፓርቲዎች በተሳታፊነት ብቻ ሳይሆን በባለቤትነትም እንዲካተቱ እየተደረገ መሆኑን የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ገለጸ፡፡ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ባለው ሂደት ውስጥ የምክክሩ ተሳታፊ…

በቻይና የሚመረተው የቮልስ ዋገን የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ በጊዜያዊነት ወደ ኢትዮጵያ እንዳይገባ ታገደ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቻይና ሀገር የሚመረተው የቮልስ ዋገን የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ በጊዜያዊነት ወደ ሀገር ውስጥ እንዳይገባ መታገዱን የትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በቻይና ሀገር ተገጣጥሞ ወደ ኢትዮጵያ እየገባ የሚገኘው ቮልስ ዋገን የኤሌክትሪክ…

ሰሜን ኮሪያ ወደ ምስራቅ ባሕር የባለስቲክ ሚሳኤልማስወንጨፏ ተሰማ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሜን ኮሪያ የባለስቲክ ሚሳኤል ማስወንጨፏን የደቡብ ኮሪያ ጦር አስታውቋል፡፡ በሰሜን ኮሪያ ተተኩሷል የተባለው ሚሳኤል ወደ ምስራቅ ባህር መወንጨፉን ነው የደቡብ ኮሪያ ጦር ሹማምንቶች የገለጹት፡፡ ሀገሪቱ ሁለት የአጭር ርቀት ባለስቲክ ሚሳኤሎችን…