የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለትግራይ ክልል ከ510 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረገ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለትግራይ ክልል ከ510 ሚሊየን ብር በላይ የአይነት እና የገንዘብ ድጋፍ አደረገ፡፡
በመቀሌ ከተማ ተገኝተው ድጋፉን ያስረከቡት የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ፥ የከተማ አስተዳደሩ ህዝቡንና በጎ አድራጊዎችን…