የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል 240 ሚሊየን ብር ለዞኖች የፕሮጀክት ግንባታ ማስጀመሪያ እንዲሆን ወሰነ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በምስረታ በዓል ላይ ከሰበሰበው ሃብት 40 በመቶ የሚሆነው ለዞኖች እንዲወርድ መወሰኑን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ገለጹ፡፡
240 ሚሊየን ብር የሚሆነው ሃብት በዞኖች ለሚጀመር ፕሮጀክት ግንባታ መነሻ ካፒታል…