Fana: At a Speed of Life!

ከመስኖ ስንዴ ልማት 43 ነጥብ 8 ሚሊየን ኩንታል ምርት ተገኘ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 3 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብርና ልማት ስራ የሁሉንም ህብረተሰብ ተሳትፎ የሚጠይቅ መሆኑን የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶር) ተናገሩ። የ2015 ዓ.ም ሀገራዊ የመስኖ ስንዴ ልማት አፈፃፀም እና የ2015/16 ምርት ዘመን የመኸር እርሻ ልማት…

ጫናን መቋቋም የሚችል ኢኮኖሚ ለመገንባት የታክስና ጉምሩክ ሕግ ተገዢነትን ማስፈን እንደሚገባ ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 3 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠንካራና ጫናን መቋቋም የሚችል ሀገራዊ ኢኮኖሚ ለመገንባት የታክስና ጉምሩክ ሕግ ተገዢነትን ማረጋገጥ ከሁሉም ባለድርሻዎች የሚጠበቅ ኃላፊነት መሆኑን የገቢዎች ሚኒስቴር ገለጸ። የደቡብ ክልል ግንባር ቀደም ግብር ከፋዮች የዕውቅናና ሽልማት መርሐ…

የብሩህ ኢትዮጵያ 2015 ብሔራዊ የሥራ ፈጠራ ሃሳብ ውድድር ሰኔ 4 እና 5 ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የብሩህ ኢትዮጵያ 2015 ብሔራዊ የሥራ ፈጠራ ሃሳብ የመጀመሪያ ዙር ውድድር ሰኔ 4 እና 5 እንደሚካሄድ ተገለጸ። ብሩህ ኢትዮጵያ 2015 ብሔራዊ የሥራ ፈጠራ ሃሳብ ውድድር በቡራዩ ተሰጥዖ ማበልፀጊያ ትምህርት ቤት ግንቦት 28…

የኢትዮጵያ አየር ኃይልን ማዘመን የሚያስችሉ በርካታ የለውጥ ሥራዎች ተሰርተዋል – ሌ/ጄ ይልማ መርዳሳ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 3 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር ኃይልን ማዘመን የሚያስችሉ በርካታ የለውጥ ሥራዎች መሰራታቸውን የኢትዮጵያ አየር ኃይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጄነራል ይልማ መርዳሳ ተናገሩ። በቢሾፍቱ ከተማ በተካሄደው "የሥራ ባህልን መለወጥና የዕይታ አድማስን ማስፋት" የውይይት…

የተጀመረው የፍትህ ተቋማት የለውጥ ፍኖታ ካርታ ትግበራ በትኩረት ሊሰራ ይገባል-አፈ-ጉባኤ ታገሰ ጫፎ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 3 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፍትህ ለሰላም፣ ለዘላቂ ልማትና ለዲሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ዋሳኝ ሚና ስላለው የተጀመረው የፍትህ ተቋማት የለውጥ ፍኖታ ካርታ ትግበራ ትኩረት ተሰጥቶ ሊሰራ እንደሚገባ የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ ታገሰ ጫፎ ገለጹ። 3ኛው ሀገር…

ፌዴራል ፖሊስ በ676 ሚሊየን ብር ወጪ ለሚያስገነባው የፈጥኖ ደራሽ ፖሊስ ካምፕ ግንባታ የመሠረት ድንጋይ ተቀመጠ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 3 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ በምሥራቅ ኢትዮጵያ ከ676 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ ለሚያስገነባው የፈጥኖ ደራሽ ፖሊስ ቢሮና ካምፕ ግንባታ ፕሮጀክት የመሠረት ድንጋይ አስቀምጧል፡፡ የመሠረት ድንጋዩን የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ…

ትራምፕ የአሜሪካን ከፍተኛ ሚስጥራዊ ሰነዶች በአግባቡ ባለመያዝ ክስ ቀረበባቸው

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 3 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የአሜሪካን የኒውክሌር ሚስጥር እና ወታደራዊ ዕቅዶችን ጨምሮ በርካታ ሚስጥራዊ ሰነዶችን በአግባቡ አልያዙም በሚል ክስ ቀርቦባቸዋል። ትራምፕ ሚስጥራዊ ሰነዶችን ፍሎሪዳ በሚገኘው መኖሪያ…

ከአውሮፕላን አደጋ ተርፈው ለ40 ቀናት አማዞን ጫካ ውስጥ የቆዩ አራት ህጻናት በህይወት ተገኙ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 3 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮሎምቢያ ከአውሮፕላን አደጋ ተርፈው ለ40 ቀናት በአማዞን ጫካ ውስጥ የቆዩ አራት ህጻናት በህይወት መገኘታቸው ተሰማ። ህጻናቱ በፈረንጆቹ ግንቦት ወር መጀመሪያ ከእናታቸው ጋር በጉዞ ላይ እያሉ ነበር አውሮፕላኗ አማዞን ጫካ ውስጥ…

ዘላቂ ሠላምን ማረጋገጥ እና ህግ የማስከበር እርምጃ የመንግስት ተቀዳሚ ተግባር ነው – የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 3 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዘላቂ ሠላምን ማረጋገጥ እና ህግ የማስከበር እርምጃ የመንግስት ተቀዳሚ ተግባር መሆኑን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለጸ። የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) መግለጫ ሰጥተዋል። …

የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ከራስ በፊት ለህዝብና ለሃገር ጥቅም መቆም ቀዳሚው እሴቱ ነው – የመከላከያ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 3 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ቁልፍ እሴት ከሆኑት ቀዳሚውና ዋናው ከራስ በፊት ለህዝብና ለሃገር ጥቅም መቆም መሆኑን የኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ። ዩ ኤስ ኤ አይ ዲ (USAID) ሰሞኑን አጣርቻለሁ ብሎ ባወጣው መግለጫ ለሰብአዊ እርዳታ…