የሀገር ውስጥ ዜና የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አባላት አጀንዳ የማሰባበሰብ ስራ ለማከናወን ጋምቤላ ገቡ Amele Demsew Jun 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያን (ፕ/ር) ጨምሮ ሌሎች የኮሚሽኑ አባላት አጀንዳ ማሰባሰብ ሂደት ለማከናወን ጋምቤላ ገብተዋል። አባላቱ ጋምቤላ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኡሞድ ኡጁሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአፈጉባዔ ታገሰ ጫፎ የተመራ ልዑክ በጅግጅጋ የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር አካሄደ Shambel Mihret Jun 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈጉባዔ አቶ ታገሰ ጫፎ የተመራ ልዑክ በሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማ የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር አካሂዷል፡፡ አፈጉባዔ ታገሰ ጫፎን ጨምሮ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈጉባዔ አገኘሁ ተሻገርንና የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር…
ስፓርት በፕሪሚየር ሊጉ መቻል ወልቂጤ ከተማን አሸነፈ Amele Demsew Jun 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ28ኛ ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መቻል ወልቂጤ ከተማን 2 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ ዛሬ 9 ሰዓት ላይ በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ ምንይሉ ወንድሙ እና ግሩም ሀጎስ ለመቻል ግቦችን…
Uncategorized የቱርክ ባለሀብቶች በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ለመሳተፍ ፍላጎት እንዳላቸው ተገለጸ Amele Demsew Jun 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቱርክ ባለሀብቶች በኢትዮጵያ የተለያዩ የኢንቨስትመንት መስኮች ለመሳተፍ ፍላጎት እንዳላቸው በኢትዮጵያ የቱርክ አምባሳደር ባርክ ባራን ገለፁ። 5ኛው አግሪ ፋድ እና የምግብ ማሸጊያ ዓለም አቀፍ የንግድ ትርኢት በአዲስ አበባ ተካሂዷል። በንግድ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የታይዋን የአየር ፣ የምድር እና የባሕር ኃይል በተጠንቀቅ እንዲጠብቁ ታዘዙ Meseret Awoke Jun 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው ዕለት ታይዋንን እና ቻይናን በሚለየው ሰርጥ አካባቢ 10 የቻይና የጦር አውሮፕላኖች ታይተዋል በሚል የአየር ፣ የምድር እና የባሕር ኃይሏ ክትትል እንዲያደርግ ታይዋን አዘዘች፡፡ በዚህም መሠረት የጦር አውሮፕላኖቿ ፣ መርከቦቿ እና የምድር…
የሀገር ውስጥ ዜና የሐረሪ ቋንቋን ከማሳዳግ ረገድ እየተከናወኑ የሚገኙ ተግባራት ተጠናክረው ይቀጥላሉ – አቶ ኦርዲን በድሪ Alemayehu Geremew Jun 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ቋንቋን ከማሳዳግ ረገድ እየተከናወኑ የሚገኙ ተግባራት ተጠናክሮ ይቀጥላል ሲሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ገለጹ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ ይህን ያሉት የሐረር መምህራንና ትምህርት ቢዝነስ ኮሌጅ በሐረሪ ቋንቋና ኮሙዩኒኬሽን ዘርፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአቶ ጌታቸው ረዳ የተመራ ልዑክ ባሕር ዳር ገባ Alemayehu Geremew Jun 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ርዕሰ መስተዳድር ጌታቸው ረዳ የተመራ ልዑክ ባሕር ዳር ከተማ ገብቷል። ልዑኩ በባሕር ዳር ደጃዝማች በላይ ዘለቀ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ሲደርስ የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ/ር) እና…
የሀገር ውስጥ ዜና በደብረ-ኤሊያስ ወረዳ የተገኘው ሠላም እንዲዘልቅ እየተሠራ ነው Alemayehu Geremew Jun 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በምሥራቅ ጎጃም ዞን ደብረ ኤሊያስ ወረዳ በፀረ -ሠላም ኃይሎች ላይ በተወሰደ እርምጃ የተገኘውን ሠላም ዘላቂ ለማድረግ እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ፡፡ የመከላከያ ሠራዊት ምዕራብ ዕዝ 403ኛ ኮር አዛዥ ብርጋዴር ጄኔራል አዘዘው መኮንን ÷ በደብረ ኤሊያስ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ከእንግዲህ ሱዳናውያን ያለ ቪዛ ወደ ግብፅ መግባት አይችሉም ተባለ Alemayehu Geremew Jun 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ግብፅ በሁለቱ የሱዳን ተፋላሚ ኃይሎች መካከል የሚካሄደውን ጦርነት ሸሽተው ወደ ሀገሯ ለሚያቀኑ ሱዳናውያን የቪዛ ሕጓን ከትናንት ጀምሮ ማጥበቋ ተገለጸ። አዲሱን አስገዳጅ የቪዛ ፖሊሲ ያወጣችው አሜሪካ እና ሳዑዲዓረቢያ ሁለቱን ተፋላሚ ኃይሎች…
የሀገር ውስጥ ዜና የባህርዳር ዩኒቨርሲቲ 60ኛ ዓመት የአልማዝ ኢዩቤልዩ በዓል ምክንያት በማድረግ 7 ፕሮጀክቶች ይፋ ሆኑ Meseret Awoke Jun 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የባህርዳር ዩኒቨርሲቲ 60ኛ ዓመት የአልማዝ ኢዩቤልዩ በዓል ምክንያት በማድረግ ሠባት ለህዝብ የሚውሉ ፕሮጀክቶች ይፋ ተደረጉ፡፡ ፕሮጀክቶቹ ፥ የትምህርት ጥራትን ለማረጋገጥ፣ የጥበብና ፈጠራ ስራዎችን ለማሳደግ፣ የጤና አገልግሎትን ለማሳለጥ፣…