በኦሮሚያ ክልል 400 ሺህ ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ወደ ዞኖች እየተጓጓዘ መሆኑ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ2016/17 የምርት ዘመን አገልግሎት ላይ የሚውል 400 ሺህ ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ወደ ዞኖች እየተጓጓዘ መሆኑን የኦሮሚያ ክልል ግብርና ቢሮ አስታወቀ።
ለ2016/17 ምርት ዘመን በክልሉ 8 ነጥብ 2 ሚሊየን ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ፍላጎት…