Fana: At a Speed of Life!

ለጎረቤት ሀገራት ከቀረበ የኤሌክትሪክ ኃይል ሽያጭ ከ83 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2015 በጀት ዓመት 10 ወራት ኢትዮጵያ ለጎረቤት ሀገራት ካቀረበችው የኤሌክትሪክ ኃይል ሽያጭ ከ83 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ ማግኘቷን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ። የተቋሙ የኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ ሞገስ መኮንን እንደገለጹት÷ በበጀት…

በሽብር ወንጀል ተጠርጥረው ምርመራ ሲደረግባቸው ለቆዩ 4 ግለሰቦች የዋስትና መብት ተፈቀደ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሽብር ወንጀል ተጠርጥረው ምርመራ ሲደረግባቸው የቆዩ አራት ግለሰቦች የዋስትና መብት ተፈቀደላቸው። የዋስትና መብት የተፈቀደላቸው ግለሰቦችም ÷ ቴድሮስ አስፋው ፣ ሳሮን ቀባው ፣ ጌታቸው ወርቄ እና ጌታዎይ አለሙ ናቸው። የተደራጁና ድንበር ተሻጋሪ…

የኩላሊት ተግባር

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኩላሊት በርካታ ተግባር ያለው አንዱ የሰውነት ክፍል ነው፡፡ ይህ የሰውነት ክፍል ከሚሰራቸው በርካታ ስራዎች ውስጥ በየቀኑ 20 ባልዲ ወይም 200 ሊትር ውሃ ያጣራል፣ ከሰውነት መርዛማ ነገሮች እና አሲድ በሽንት መልክ ያስወግዳል፣ የደም…

“ሣፋሪኮም ኢትዮጵያ” ዓለም አቀፍ ብድር እና ዋስትና ተፈቀደለት

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሣፋሪኮም በኢትዮጵያ እያከናወነ ያለውን የቴሌኮሙኒኬሽን መስመር ዝርጋታ እና ሥራ ለመደገፍ ዓለም አቀፉ የገንዘብ ኮርፖሬሽን እና ሁለገብ የኢንቨስትመንት አማራጮች ዋስትና ኤጀንሲ ብድር እና ዋስትና መፍቀዳቸውን አስታወቁ፡፡ በዚህም ዓለም አቀፉ የገንዘብ…

በአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር የተገኙ አመርቂ ውጤቶችን በ2ኛው ምዕራፍ ለመድገም በቁርጠኝነት እንደሚሰሩ የክልል ርዕሳነ መስተዳድሮች ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በመጀመሪያው ምዕራፍ የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር የተገኙ አመርቂ ውጤቶችን በሁለተኛው ምዕራፍ ለመድገም በተለይ በጥምር ግብርና ላይ በቁርጠኝነት እንደሚሰሩ የክልል ርዕሳነ መስተዳድሮች ገልጸዋል። በሁለተኛው ምዕራፍ የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር…

የአፋር ክልል ግብርናን ለማሻገር ስራዎች በሕዝብ ንቅናቄ ሊሰሩ እንደሚገባ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ክልል ግብርናን ለማሻገር የሚያግዝ ረቂቅ ፍኖተ-ካርታ ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ተካሂዷል፡፡ በመድረኩ የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ፣ የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር አይሻ መሃመድ (ኢ/ር) ፣ የአፋር ክልል ርዕሰ…

በ4 ነጥብ 4 ሚሊየን ዶላር የሚተገበር ተቋማዊ የድጋፍ ፕሮጀክት ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገሪቱን ማክሮ ኢኮኖሚ አስተዳደር ለማጠናከር የሚያስችል የ4 ነጥብ 4 ሚሊየን ዶላር ተቋማዊ ድጋፍ ፕሮጀክት ይፋ ሆኗል፡፡ ፕሮጀክቱ የአፍሪካ ልማት ባንክ በመደበው የገንዘብ ድጋፍ ለሚቀጠሉት ሶስት አመታት ተግባራዊ የሚደረግ ነው ተብሏል፡፡…

በአማራ ክልል 1 ነጥብ 5 ቢሊየን ችግኝ መዘጋጀቱ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል 1 ነጥብ 5 ቢሊየን ችግኝ መዘጋጀቱን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡ በክልሉ በዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ  1 ነጥብ 6 ቢሊየን ችግኝ ለመትከል የታቀደ ሲሆን÷ እስካሁን ድረስ 1 ነጥብ 5 ቢሊየን ችግኝ መዘጋጀቱ ነው የተገለፀው።…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ 130 አውሮፕላኖችን ለመግዛት ማቀዱን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ የበረራ መዳረሻውን ለማስፋት የሚያግዙትን 130 አውሮፕላኖችን ለመግዛት ማቀዱን አስታውቋል፡፡ የኢትዮጵያ አየር መንገድ መንገድ ዋና ሥራ አስፈጻሚ መስፍን ጣሰው ኢስታንቡል በሚገኘው የአይ ኤ ቲ ኤ ኤ ጂ ኤም ፕሮግራም ላይ…

የዘር ወቅት ደርሶ የማዳበሪያ እጥረት ለገጠማቸው አከባቢዎች ቅድሚያ ማዳረስ ይገባል – ግብርና ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዘር ወቅት ደርሶ አፈር የማዳበሪያ እጥረት ለገጠማቸው አከባቢዎች የዘር ወቅት ካልደረሰባቸው አከባቢዎች እንዲቀርብ የማድረግ ስራ እየተሰራ መሆኑንም የግብርና ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የግብርና ሚኒስትር ዴኤታ ሶፊያ ካሳ (ዶ/ር) በሰጡት መግለጫ÷እስከ…