Fana: At a Speed of Life!

ሊቨርፑል ኤቨርተንን 2 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ9ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ በመርሲሳይድ ደርቢ ሊቨርፑል ኤቨርተንን 2 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸነፈ። ለሊቨርፑል የማሸነፊያ ጎሎቹን ሞሀመድ ሳላህ ከእረፍት በኋላ በፍጹም ቅጣት ምት እና በጨዋታ አስቆጥሯል። በጨዋታው ያሸነፈው…

በአማራ ክልል ለአዲስና ነባር ኢንተርፕራይዞች 4 ቢሊየን ብር ብድር እየተሰራጨ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በበጀት ዓመቱ ወደ ሥራ ለሚገቡ አዲስና በስራ ላይ ለሚገኙ ነባር ኢንተርፕራይዞች 4 ቢሊየን ብር ብድር እየተሰራጨ መሆኑን የክልሉ ሥራና ሥልጠና ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው የገበያ ልማትና ግብይት ዳይሬክተር ፍቅረማርያም የኔአባት…

እየተስተዋለ ያለው የጉንፋንና ኢንፍሉዌንዛ በሽታ እንዳይስፋፋ ሕብረተሰቡ ጥንቃቄ እንዲያደርግ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ የኢትዮጵያ አካባቢዎች የተስተዋለው የጉንፋንና ኢንፍሉዌንዛ በሽታ እንዳይስፋፋ ሕብረተሰቡ ጥንቃቄ ሊያደርግ እንደሚገባ የጤና ሚኒስቴር አሳስቧል። የጤና ሚኒስቴር ከባለድርሻ አካላት ጋር ባደረገው የዳሰሳ ጥናት አዲስ አበባን ጨምሮ በሀገሪቱ…

የኢትዮ ኮርያ ቴክስታይል ቴክኖ ፓርክ ተመረቀ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 10 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እና ደቡብ ኮርያ ጥምረት የተገነባው የኢትዮ ኮርያ ቴክስታይል ቴክኖ ፓርክ ተመረቀ፡፡ በቦሌ ለሚ ኢንዱስትሪ ፓርክ በተካሄደው የምረቃ መርሃ ግብር ላይ የኢንዱትሪ ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ሃሰን መሃመድ÷  እንደ ሀገር ከፍተኛ አምራች…

ከስደት ተመላሾችን መልሶ ለማቋቋም የሚያስችል መመሪያ ላይ ውይይት እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 10 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)ከስደት ተመላሾችን መልሶ ለማቋቋም የሚያስችል መመሪያ ላይ በቢሾፍቱ ውይይት እየተደረገ ነው። በውይይቱ መክፈቻ ላይ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የሥራ፣ ሥራ ስምሪትና ገበያ ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ንጉሡ ጥላሁን ÷ ህገወጥ የሰዎች…

ዋሽንግተን እስራኤል በጋዛ ለማካሄድ ያሰበችውን የምድር ላይ ዘመቻ እንድታዘገየው ጫና መፍጠሯ ተሰማ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 10 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ እና አንዳንድ አጋር ሀገራት እስራኤል በጋዛ ለማካሄድ ያሰበችውን የምድር ላይ ዘመቻ እንድታዘገየው ጫና እያደረጉ መሆኑ ተሰማ። ብሉምበርግን ዋቢ ያደረገው የአር ቲ ዘገባ ዋሽንግተንና የተወሰኑ የአውሮፓ አጋር ሀገራት ቴል…

ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ የመከላከያ መረጃ ማዕከል መሰረተ ልማት ግንባታን መርቀው ስራ አስጀመሩ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 10 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጦር ሀይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ የመከላከያ መረጃ ማዕከል መሰረተ ልማት ግንባታን መርቀው ስራ አስጀምረዋል። የፕሮጀክቱ አስተባባሪ ሻለቃ አስፋው አናሞ መሠረተ ልማቱ የሰራዊቱን የወትሮ ዝግጁነት…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የቻይና ጉብኝታቸውን አጠናቀው አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 10 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በቻይና ያደረጉትን ይፋዊ የሥራ ጉብኝት አጠናቀው ዛሬ ጠዋት አዲስ አበባ ገብተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በቻይና ቆይታቸው በ3ኛው የቤልት ኤንድ ሮድ ጉባኤ ላይ ተሳትፈዋል። እንዲሁም…

የነዳጅ ማደያ እስከ ጅቡቲ ድረስ በኦንላይን ሲስተም የሚያዝበት ስርዓት ይተገበራል- የነዳጅና ኢነርጅ ባለስልጣን

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከጥቅምት 13 ጀምሮ እያንዳንዱ የነዳጅ ማደያ ትዕዛዙን እስከ ጅቡቲ ድረስ በኦንላይን ሲስተም የሚያዝበት ስርዓት በአስገዳጅነት ይተገበራል ሲል የነዳጅና ኢነርጅ ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት የነዳጅና…