የሀገር ውስጥ ዜና ከ355 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ Amele Demsew Jun 5, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጉምሩክ ኮሚሽን ከ355 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዙን አስታውቋል፡፡ ኮሚሽኑ 254 ሚሊየን የገቢ የኮንትሮባንድ እቃዎች እና 101 ነጥብ 8 ብር የወጭ፤ በድምሩ 355 ነጥብ 9 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጡ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በተመድ የአየር ንብረት ለውጥ ስምምነት መድረክ ላይ እየተሳተፈች ነው Mikias Ayele Jun 5, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የአየር ንብረት ለውጥ ስምምነት የዓመቱ አጋማሽ የድርድር መድረክ ላይ እየተሳተፈች ትገኛለች፡፡ በተባበሩት መንግስታት የአየር ንብረት ለውጥ ማዕቀፋዊ ስምምነት በየዓመቱ ሰኔ ወር ላይ የሚካሄድ ሲሆን÷ …
የሀገር ውስጥ ዜና አየር መንገዱ ለሐጅ ተጓዦች ብቻ የሚውል ተርሚናል አዘጋጅቶ የመጀመረያውን በረራ አስጀመረ Alemayehu Geremew Jun 5, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለ1 ሺህ 444ኛው የሐጅ ተጓዦች ብቻ የሚውል መስገጃና ማረፍያ ያለው ተርሚናል አዘጋጅቶ የመጀመረያውን በረራ ዛሬ አስጀምሯል፡፡ በማስጀመሪያ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሼኽ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከብራዚል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ Shambel Mihret Jun 5, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከብራዚል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማውሮ ቪዬራ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ከብራዚል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማውሮ ቪዬራ ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ላይ መክረናል…
የሀገር ውስጥ ዜና የፓን አፍሪካ ፓርላማ መደበኛ ስብሰባ አቅጣጫዎችን በማስቀመጥ ተጠናቀቀ Alemayehu Geremew Jun 5, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 6ኛው የፓን አፍሪካ ፓርላማ 2ኛ መደበኛ ስብሰባ የተለያዩ አቅጣጫዎችን በማስቀመጥ ተጠናቀቀ፡፡ በጉባዔው ማጠቃለያ ላይ ከየሀገራቱ የተውጣጡት የፓርላማ አባላት ወደ ሀገራቸው ሲመለሱ በተለያዩ ርዕሰ-ጉዳዮች ላይ ትኩረት አድርገው እንዲሰሩ አቅጣጫ…
ጤና በእርግዝና ወቅት የሚመከሩ የፍራፍሬ አይነቶች Alemayehu Geremew Jun 5, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በእርግዝና ወቅት ለጽንስ ለተሟላና አስተማማኝ እድገትና ብስለት እንዲሁም ጥንካሬና አቅም የተመጣጠነ አመጋገብ ይመከራል። ከዚህ ውስጥ ደግሞ ፍራፍሬን በዚህ ወቅት መመገብ ጠቃሚ መሆኑን ባለሙያዎች ይገልጻሉ። ቫይታሚን፣ የተለያዩ ንጥረ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ እና ብራዚል ያላቸውን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር ተስማሙ Feven Bishaw Jun 5, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 28 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ብራዚል ያላቸውን የሁለትዮሽና የባለብዙ ወገን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር ተስማምተዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከብራዚል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማውሮ ቪዬራ ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና በመስጅዶች እያጋጠሙ ያሉ ግጭቶችን ለመፍታት ተቀራርቦ መነጋገር አማራጭ የሌለው መፍትሄ መሆኑ ተገለጸ Melaku Gedif Jun 5, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስትር አቶ ብናልፍ አንዷለም በፌዴራል እስልምና ጠቅላይ ምክር ቤት አማካኝነት ከተቋቋመ ኮሚቴ ጋር ተወያይተዋል። ውይይቱ በቅርቡ በአንዳንድ አካባቢዎች መስጅድ ፈርሷል በሚል የተፈጠረውን ችግር ከሚመለከተው አካል ጋር ተቀራርቦ በመነጋገር…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ክልል 1 ሺህ 131 ሀሰተኛ የትምህርት ማስረጃዎች ተገኙ Amele Demsew Jun 5, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል ከ17ሺህ በላይ የትምህርት ማስረጃዎች ላይ በተደረገ የማጣራት ስራ 1 ሺህ 131 ማስረጃዎች ሀሰተኛ ሆነው መገኘታቸው ተገልጿል፡፡ የደቡብ ክልል ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ የ2015 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት እቅድ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ እና በኩዌት መካከል ያለውን ግንኙነት በአዳዲስ መስኮች ማሳደግ እንደሚገባ ተገለፀ Mikias Ayele Jun 5, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እና በኩዌት መካከል ያለውን ታሪካዊ ግንኙነት በአዳዲስ መስኮች ማሳደግ እንደሚገባ በኩዌት የኢትዮጵያ አምባሳደር ሰይድ ሙሃመድ ገለጹ። በኩዌት የኢትዮጵያ ልዩ መልዕክተኛ እና ባለ ሙሉ ስልጣን አምባሳደር ሰይድ ሙሃመድ የሹመት…