Fana: At a Speed of Life!

አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በኢትዮጵያ እና ኩዌት መካከል የሰራተኛ ስምሪት ስምምነት በአጭር ጊዜ እንዲፈረም ጠየቁ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 24 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እና ኩዌት መካከል የሰራተኛ ስምሪት ስምምነት በአጭር ጊዜ እንዲፈረም የውጭ ጉዳይ ሚኒትስር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ጠየቁ። ሚኒትስር ዴኤታው በኢትዮጵያ ከኩዌት አምባሳደር ናይፍ ሃኘስ አል ኦይታይቢ ጋር ተወያይተዋል።…

ከልማት አጋሮች የሚገኘውን ሃብት በግጭት የተጎዱ ዜጎችን መልሶ ለማቋቋም እንዲውል አሳታፊ አሰራር ተግባራዊ እየተደረገ ነው- ወ/ሮ ሰመሪታ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከልማት አጋሮች የሚገኘውን የውጭ ሃብት በግጭት የተጎዱ ዜጎችን መልሶ በማቋቋምና በሌሎች መሰረታዊ አገልግሎቶች በማዋል አሳታፊ አሰራር ተግባራዊ እየተደረገ መሆኑን የገንዘብ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ሚኒስቴሩ በመሰረታዊ አገልግሎቶች አቅርቦቶች…

የሰብዓዊ እርዳታ ለተፈለገው ዓላማ እንዲውል ከአጋር አካላት ጋር በቅንጅት እየተሰራ ነው – የአደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰብዓዊ እርዳታ ለታለመለት ዓላም ይውል ዘንድ ከአጋር አካላት ጋር በትብብር እየተሰራ መሆኑን የአደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን አስታውቋል፡፡   ኮሚሽኑ ጉዳዩን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ ÷ የሰላም ስምምነት በሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል…

ሀገራት በሳይበር ምህዳሩ ዘላቂ ጥቅም እንዲያገኙ ትውልድ ተሻጋሪ የአቅም ግንባታ ስራ መስራት ይገባል – አቶ ሰለሞን ሶካ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሳይበር መህዳሩ የፈጠረው መልካም አጋጣሚ ሙሉ ለሙሉ ለመጠቀምና ተፈላጊውን ለውጥ ለማምጣት በትውልዶች መካከል የአስተሳሰብ ትስስርና የእውቀት ሽግግር ማድረግ ወሳኝ መሆኑን የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ገለጸ፡፡ በጂ አይቲክስ አፍሪካ…

4 ባለ ተሰጥኦ ድምፃውያን የፊታችን ቅዳሜ በፋና ላምሮት 1 ሚሊየን ብር ለመካፈል ይወዳደራሉ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አራት ባለ ተሰጥኦ ድምፃውያን የፊታችን ቅዳሜ ለመጀመሪያ ጊዜ 1 ሚሊየን ብር ላይ ከፍተኛውን ሽልማት ለመውሰድ በፋና ላምሮት ይወዳደራሉ። በዚህም ሐብታሙ ይሄነው፣ ግርማ ሞገስ፣ በረከት ደሞዝ እና ዘውዱ አበበ በፋና ላምሮት ምዕራፍ 13…

ሐሰተኛ መረጃ በሚያሰራጩ ግለሰቦች ላይ እርምጃውን አጠናክሮ እንደሚቀጥል ፌደራል ፖሊስ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ኅብረተሰቡን ለማሳሳት ሐሰተኛ መረጃ በሚያሰራጩ ግለሰቦች ላይ እየወሰደ ያለውን እርምጃ አጠናክሮ እንደሚቀጥል የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ አስታወቀ። የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ÷ ሀገራዊ ለውጡን ተከትሎ መንግስት ለሕዝብ ጥያቄዎች ምላሽ ለመሥጠት…

በመዲናዋ የመኖሪያ ቤትና የልማት ቦታዎች የጨረታ ሰነድ ሽያጭ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለመኖሪያ ቤትና ለተለያዩ የልማት ተግባራት የሚውሉ ቦታዎች ላይ ሲያከናውን የነበረው የጨረታ ሰነድ ሽያጭ ተጠናቅቆ በይፋ ተከፍቷል። ጨረታው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ ሃላፊ ቀነአ…

አሜሪካ፣ ጃፓን እና ፊሊፒንስ የጋራ የባህር ሃይል ልምምድ ሊያደርጉ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ፣ ጃፓን እና ፊሊፒንስ በደቡብ ቻይና ባህር የጋራ የባህር ሃይል ልምምድ ሊያደርጉ መሆኑ ተሰምቷል፡፡ የጋራ የባህር ሃይል ልምምዱ ሶስቱ ሀገራት በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ የሚያከናውኑት መሆኑ ነው የተገለጸው፡፡ የጋራ ልምምዱ አሜሪካ…

የተጀመረው የዲጂታል ግብይት ሥርዓት ግንባታ ተጠናክሮ መቀጠል አለበት ተባለ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተጀመረው የዲጂታል ግብይት ሥርዓት ግንባታ ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ “የደምበኞች ደኅንነት በዲጅታል ኢኮኖሚው” በሚል መሪ ቃል “ኤፍ. ኤስ. ዲ” ኢትዮጵያ ያዘጋጀው የውይይት መድረክ ተካሂዷል፡፡…

የጨጓራ ቁስለት መንስኤ እና ህክምናው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጨጓራ ቁስለት ብዙውን ጊዜ የሚያጠቃው ጨጓራን እና ከጨጓራ ቀጥሎ ያለውን ትንሹን የአንጀት ክፍል ነው፡፡ ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት የጨጓራ ቁስለት መንስኤና ህክምናውን በተመለከተ ከውስጥ ደዌ ስፔሻሊስት ዶክተር ሚፍታ ደሊል አህመድ ጋር ቆይታ…