Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ በውሃ ዋና ስፖርት ውድድር በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ሁለት የወርቅ ሜዳሊያ አገኘች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በውሃ ዋና ስፖርት ውድድር በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ሁለት የወርቅ ሜዳሊያ አገኘች፡፡ የኢትዮጵያ ውሃ ዋና ስፖርት ብሔራዊ ቡድን በሩዋንዳ ኪጋሊ በተካሄደው 8ኛው የዞን 3 አፍሪካ ውሃ ዋና ሻምፒዮና በማስተርስ ዋና ውድድር በታሪክ ለመጀመሪያ…

በአማራ ክልል ታጣቂዎች መንግሥት የሰጠውን የሰላም ዕድል በመጠቀም ወደ ሰላማዊ ሕይወት እንዲመለሱ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በሕግ ማስከበር የመጣውን ለውጥ ወደ ዘላቂ ሰላም ለማሸጋገር በልዩ ትኩረት እየተሠራ እንደሚገኝ ተመላከተ፡፡ በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የአማራ ክልል የሕዝብ ግንኙነትና የአደረጃጀት ዘርፍ ዋና አማካሪ ይርጋ ሲሳይ በክልሉ…

የቀድሞ ተዋጊዎችን መልሶ ለማቋቋም ባለድርሻ አካላት ድጋፍ እንዲያደርጉ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞ ተዋጊዎችን መልሶ የማቋቋም ሒደት ውጤታማ እንዲሆን ባለድርሻ አካላት አስፈላጊውን እገዛ እንዲያደርጉ የብሔራዊ ተሀድሶ ኮሚሽን ጥሪ አቀረበ። የብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ተሾመ ቶጋ የቀድሞ ተዋጊዎችን መልሶ የማቋቋም…

ሰውነት እና ጥፍርን እንደ ስዕል ሸራ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ደቡብ ኮሪያዊቷ ዳይን ዩን ሰውነቷን ባልተለመደ መልኩ ለየት ያለ አገልግሎት እያዋለችው ትገኛለች። ወጣቷ ዳይን መዋቢያ ጥፍሯን ጨምሮ መላ ሰውነቷን እንደ ስዕል ሸራ ተጠቅማ አስደናቂ ስራዎቿን በማቅረብ የበርካቶች መነጋገሪያ ሆናለች። የፊቷን…

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የአመራሮች የግምገማ መድረክ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በየደረጃው ያሉ የሥራ ሀላፊዎች ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ የግምገማ መድረክ በቦንጋ ከተማ መካሄድ ጀመረ፡፡ በመድረኩ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር)÷ መድረኩ ወቅታዊ ክልላዊ የፖለቲካ…

የብልጽግና ፓርቲ የሸዋል ኢድ በዓል በዓለም ቅርስነት በመመዝገቡ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፈ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሸዋል ኢድ በዓል በዓለም ቅርስነት በመመዝገቡ የብልጽግና ፓርቲ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፈ፡፡  ብልጽግና በትኩረት እና በልኅቀት እፈፅማቸዋለሁ ብሎ ከያዛቸው አምስት የልማት መስኮች የቱሪዝም ዘርፍ አንዱ መሆኑን የፓርቲው…

የፈረንጆቹ 2023 በታሪክ በጣም ሞቃታማው ዓመት ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፈረንጆቹ 2023 በታሪክ ውስጥ በጣም ሞቃታማው ዓመት ነው ሲል የአውሮፓ የአየር ንብረት ለውጥ አገልግሎት ኮፐርኒከስ አስታውቋል፡፡   ክብረ ወሰኑን ለመስበር ሕዳር ወር ስድስተኛው ተከታታይ በጣም ሞቃታማው ወር የነበረ ሲሆን÷…

ማሊ እና ኒጀር ከፈረንሳይ ጋር የነበራቸውን የግብር ሥምምነት ሊያቋርጡ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ማሊ እና ኒጀር ከፈረንሳይ ጋር ለረጅም ጊዜ የነበራቸውን የግብር ሥምምነት በቀጣይ ሶስት ወራት ውስጥ እንደሚያቆሙ አስታውቀዋል፡፡ የሁለቱ ሀገራት ወታደራዊ መሪዎች በጋራ በሰጡት መግለጫ፥ ውሳኔው ፈረንሳይ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በሁለቱ ሀገራት…

ከንቲባ አዳነች እና ወ/ሮ ሙፈሪሃት ለሚ እንጀራ ፋብሪካን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ እና የሥራና ክኅሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል ለሚ የእንጀራ ፋብሪካን ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝታቸውም የሥራ ዕድል የተፈጠረላቸውን ሴቶች አበረታተዋል፡፡ ፋብሪካው ለሴቶች የሥራ ዕድል ከመፍጠሩ…

14ኛው የወጣቶች ኮንፈረንስ በኦሮሚያ ክልል እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 14ኛው የወጣቶች ኮንፈረንስ "መጪውን ጊዜ በመገንባት ብልፅግናን ማረጋገጥ" በሚል መሪ ሐሳብ በኦሮሚያ ክልል እየተካሄደ ነው። የኦሮሚያ ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ኃላፊ አቶ ማቲዎስ ሰቦቃ እንዳሉት ወጣቱ ሀገሪቱን የሚገነባና ነፃነትን የሚያረጋግጥ…