Fana: At a Speed of Life!

አንጋፋው ጋዜጠኛ አስፋው ገረመው ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አንጋፋው የኢትዮጵያ ሬዲዮ ጋዜጠኛ አስፋው ገረመው ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ፡፡ ጋዜጠኛ አስፋው ገረመው ከ30 ዓመታት በላይ በኢትዮጵያ ሬዲዮ ዜናን ጨምሮ የተለያዩ ፕሮግራሞችን በማዘጋጀትና በማቅረብ አገልግሏል። ጋዜጠኛ አስፋው "ይህ የኢትዮጵያ…

የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀንን በማስመልከት የባህል ኤግዚቢሽን ተከፈተ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 18ኛው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓልን በማስመልከት የባህል ኤግዚቢሽን ተከፈተ። በዓሉ ''ብዝሃነትና እኩልነት ለሀገራዊ አንድነት'' በሚል መሪ ሃሳብ በጅግጅጋ እየተከበረ ነው። በዛሬው ዕለትም በዓሉን አስመልክቶ…

ኢትዮጵያ በታዳሽ ኃይል ዘርፍ በትብብር ለመሥራት ሥምምነት ላይ ደረሰች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በተመረጡ የታዳሽ ኃይል ዘርፎች ከሀገራት ጋር በጋራ ለመሥራት የሚያስችል የሚኒስትሮች ሥምምነት ላይ ደረሰች፡፡ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሐብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር) በዱባይ እየተካሄደ በሚገኘው 28ኛው የተባበሩት መንግሥታት የዓየር…

የሸዋል ኢድ በዓል በዓለም ቅርስነት ተመዘገበ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሸዋል ኢድ በዓል አከባበር በተባበሩት መንግስታት የትምህርት፣ የሳይንስና ባህል ተቋም (ዩኔስኮ) በማይዳሰስ ቅርስነት ተመዝግቧል። በዚህም የሸዋል ኢድ በዓል ሀገራችን በማይዳሰስ ቅርስነት በዩኔስኮ የተመዘገበ 5ኛ ቅርስ ያደርገዋል። ኢትዮጵያ…

የደም ማነስ መንስኤ፣ ምልክቶች እና መፍትሔው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደም ማነስ (Anemia) የሚከሰተው ቀይ የደም ሴሎች በበቂ መጠን ሳይኖሩ ሲቀር ነው:: የደም ማነስ የሚባለውም የሂሞግሎቢን መጠን ለወንዶች ከ13 ነጥብ 5 ግራም/ደሊ በታች፣ ለሴቶች ደግሞ ከ12 ግራም/ደሊ በታች ሆኖ ሲገኝ መሆኑ…

የሲንጋፖር ተማሪዎች በሒሳብ፣ በሳይንስና በንባብ ቀዳሚ ደረጃ መያዛቸው ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲንጋፖር ተማሪዎች በሒሳብ፣ በሳይንስ እና በንባብ ቀዳሚ ደረጃ መያዛቸውን 38 አባል ሀገራት ያሉት የኢኮኖሚ ትብብር እና ልማት ድርጅት (ኦኢሲዲ) ጥናት አስታውቋል፡፡   ተማሪዎች እውቀታቸውን እና ክህሎቶቻቸውን በተጨባጭ በዓለም…

ስኳር ያላቸውን ምግቦች መመገብ ቢያቆሙ ምን ይፈጠራል?

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጤናማ የአመጋገብ ሥርዓት ስንከተል ከምግባችን ዝርዝር ውስጥ በመጀመሪያ ማውጣት የምንፈልገው ሥኳርንና የሥኳር ይዘት ያላቸውን ምግቦች ነው፡፡ በአንፃሩ ከሸንኮራ አገዳ ፣ አትክልት እና ፍራፍሬ የምናገኛቸውን የተፈጥሮ የሥኳር ይዘቶች በመጠኑ መጠቀም…

በዱባይ የኢትዮጵያን የኢንቨስትመንት አቅም ለማስተዋወቅ ያለመ የቢዝነስ ፎረም ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 25 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዱባይ እየተካሄደ ካለው 28ኛው ዓለም አቀፉ የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ ጎን ለጎን የኢትዮጵያን እምቅ የኢንቨስትመንት አቅም ለማስተዋወቅ ያለመ የቢዝነስ ፎረም ተካሄዷል፡፡ በዚህ ፎረም ላይ በተባበሩት አረብ ኢሚሬቶች የሚገኙና በኢትዮጵያ…

በኢትዮጵያ እና ታንዛኒያ መከላከያ ሀይሎች የሁለትዮሽ ግንኙነት ዙሪያ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 25 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ታንዛኒያ ገብተዋል። ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ታንዛኒያ ሲደርሱ የታንዛኒያ መከላከያ ሃይል ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጄኔራል ጃኮብ ማኩንዳ አቀባበል…