አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ እና የቤጂንግ የውጭ ቋንቋዎች ጥናት ዩኒቨርሲቲ ትብብራቸውን ለማጠናከር ተስማሙ
አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 25 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ እና የቤጂንግ የውጭ ቋንቋዎች ጥናት ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ ዘርፎች ያላቸውን ትብብር ለማጠናከር ተስማሙ።
ሁለቱ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በፈረንጆቹ 2020 መሰጠት የጀመረውን የአማርኛ ቋንቋ ፕሮግራም በመጀመሪያ ዲግሪ…