Fana: At a Speed of Life!

ዓለም አቀፉ የአቶሚክ ኃይል ኤጀንሲ የዛፓሮዢያ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ደኅንነት ያሳስበኛል አለ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ የአቶሚክ ኃይል ኤጀንሲ የዛፓሮዢያ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ደኅንነት እንደሚያሳስበው አስታወቀ፡፡ የዓለም አቀፉ የአቶሚክ ኃይል ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር ራፋዔል ማሪያኖ ግሮሲ ለተመዱ የደኅንነት ምክር ቤት እንደገለጹት ÷ የኒውክሌር…

ኢትዮጵያ የሥነ-ሕዝብና ተያያዥ የልማት ጉዳዮችን በልማት እቅዶቿ ውስጥ አካታ እየተገበረች ነው- አቶ ሳንዶካን ደበበ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የሥነ-ሕዝብና ተያያዥ የልማት ጉዳዮችን በልማት እቅዶቿ ውስጥ አካታ እየተገበረች መሆኑን የፕላንና ልማት ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የዓለም ሥነ-ሕዝብ የ2023 ዓመታዊ ሪፖርት በኢትዮጵያ ይፋ ተደርጓል፡፡ ሪፖርቱ 8 ቢሊየን ህይወት፣…

የጄኖአ ግዛት ባለሃብቶች በኢትዮጵያ በታዳሽ ኃይልና አበባ ምርት ለመሰማራት ፍላጎታቸውን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጣሊያን የኢትዮጵያ አምባሳደር ደሚቱ ሀምቢሳ በጄኖአ ግዛት ከተለያዩ የኢንዱስትሪ ዘርፍ አመራሮች ጋር ተወያይተዋል፡፡   በውይይታቸውም አምባሳደር ደሚቱ በኢትዮጵያ ስላለው ምቹ የኢንቨስትመንት እና የገበያ እድል ገለጻ አድርገዋል፡፡…

በሽብር ወንጀል በተጠረጠሩ 38 ግለሰቦች ላይ ተጨማሪ ምርመራ እንዲደረግ ለፖሊስ የ14 ቀን ጊዜ ተፈቀደ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፍርድ ቤቱ በሽብር ወንጀል በተጠረጠሩ በ 38 ግለሰቦች ላይ ተጨማሪ የማጣሪያ ምርመራ እንዲደረግ ለፖሊስ የ14 ቀን ጊዜ ፈቀደ፡፡ የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ ጊዜ ቀጠሮ ችሎት በ3 መዝገብ የቀረቡ የ38 ተጠርጣሪዎችን ጉዳይ…

የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ም/ኮሚሽነር ጀነራል ዘላለም መንግስቴ ከደቡብ ሱዳን የፖሊስ አገልግሎት ኃላፊ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ም/ኮሚሽነር ጀነራል ዘላለም መንግስቴ ከደቡብ ሱዳን ሪፐብሊክ የፖሊስ አገልግሎት ኃላፊ ኢንስፔክተር ጀነራል ማጃክ አኬችንና ልኡካን ቡድናቸው ጋር ውይይት አድርገዋል ፡፡ በውይይታቸውም ÷ የተደራጁ ድንበር ተሻጋሪ…

“የፒያኖዋ እመቤት” ን የሚዘክር መርሐግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) "የፒያኖዋ እመቤት" እማሆይ ፅጌማርያም ገብሩ ለኢትዮጵያ ዘመናዊ ሙዚቃ ያበረከቱትን አስተዋጽኦ የሚዘክር መርሐግብር ተካሂዷል፡፡ መርሐግብሩ በእንጦጦ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የተካሄደ ሲሆን ፥ ለዘርፉ ያደረጉትን አበርክቶ በማስመልከት የኮሌጁ የሙዚቃ…

የሶማሌ ክልል ስፖርትን ለማስፋፋትና ለማልማት በትኩረት እየሰራ ነው – አቶ ሙስጠፌ መሃመድ 

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ስፖርትን ለማስፋፋት እና ለማልማት በትኩረት እየሰራ መሆኑን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድ ገለጹ፡፡ ርዕሰ መስተዳደር ሙስጠፌ መሃመድ ከባህልና ስፖርት ሚኒስትር  ቀጄላ መርዳሳ ጋር በክልሉ ስፖርት እንቅስቃሴ ዙሪያ …

በጅቡቲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ 86 ተጋላጭ ፍልሰተኞችን ወደ ሀገራቸው መለሰ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅቡቲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ በጅቡቲ ከሚገኘው የዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት ቢሮ ጋር በመተባባር 86 ፍልሰተኞች ወደ ሀገራቸው እንዲመለሱ ማድረጉን ገለጸ። ከፍልሰተኞች መካከል 30 ያህሉ በየመን በአስከፊ ችግር ውስጥ ቆይተው ወደ ጅቡቲ የገቡ…

በኢትዮጵያ ዲጂታል ኢኮኖሚ ጥሩ ውጤት እያስመዘገበ ነው – ምሁራን

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ዲጂታል ኢኮኖሚ ጅምር እንቅስቃሴ ላይ የሚገኝ ቢሆንም ጥሩ ውጤት እያስመዘገበ እንደሚገኝ የምጣኔ ሀብት ምሁራን ገለጹ፡፡ በመዳወላቡ ዩኒቨርሲቲ የኢኮኖሚክስ መምህሩ አብይ ወርቁ (ዶ/ር) ፥ ዲጂታል ኢኮኖሚ ጊዜን፣ ገንዘብንና ወጪን…