Fana: At a Speed of Life!

የሚሸጥበትን 400 እጥፍ ገንዘብ ለዕድሳት የሚጠይቀው ጥንታዊ ቤተ መንግስት

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በስኮትላንድ ግዛት ሼትላንድ ውስጥ የሚገኘው ጥንታዊ ቤተ መንግስት ለጨረታ ቢቀርብም ከግዢ በኋላ የሚጠይቀው ወጪ ግን መነጋገሪያ ሆኗል። የቤት ገዢዎች በፌትላር ደሴት የሚገኘውን ቤተ-መንግስት÷ ከአንድ ወለል ህንፃ ባነሰ ዋጋ በእጃቸው…

የሱዳን ጦር ድርድሩን ማቋረጡ ተሰማ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሱዳን ጦር ከተፋላሚ ኃይሉ ጋር በጂዳ ሲያደርግ የነበረውን የተኩስ አቁም ድርድር ማቋረጡን የሱዳን ዲፕሎማቲክ ምንጮች ገለጹ። ጦሩ ግንቦት ሲጠባ ጀምሮ በሳዑዲ አረቢያዋ የወደብ ከተማ ጂዳ ሲያካሂድ እና በተደጋጋሚ ሲጣስ የቆየውን የተኩስ አቁም…

በሰሞኑ ዝናብ ቦረና ላይ በስፋት የእንስሳት መኖ እና ሰሊጥ ተመርቷል -ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሞኑ ዝናብ ቦረና ላይ በስፋት የእንስሳት መኖ እና ሰሊጥ ተመርቷል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት መልዕክት እንደገለፁት÷ ዓመት ባልሞላ ጊዜ ከድርቅ ወደ አምራችነት መቀየሩ…

የኦሮሚያ ክልል ሰላምን ለማረጋገጥ ከሃይማኖት ተቋማት ጋር በቅንጅት እየሰራ መሆኑን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል መንግስት ሰላምን ለማረጋገጥ ከሃይማኖት ተቋማት ጋር በቅንጅት እየሰራ መሆኑን አስታውቋል፡፡ የክልሉ መንግስት ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ ሃላፊ ሃይሉ አዱኛ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ በሰጡት መግለጫ÷ኢትዮጵያ የተለያዩ እምነት ተከታይ ዜጎች…

14ኛው ከተማ አቀፍ የኪነ ጥበብ ፌስቲቫል ሊካሄድ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ 14ኛው ከተማ አቀፍ የኪነ ጥበብ ፌስቲቫል ሊካሄድ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ ባህል፣ ኪነ-ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ አስታውቋል፡፡ ፌስቲቫሉ “በሥነ ጥበባት ሕብራዊ መልክ የተዋበች ኢትዮጵያ" በሚል መሪ ቃል ከግንቦት 25 ቀን 2015…

የኢትዮጵያ ሚቲዮሮሎጂ ኢንስቲትዩት ከቻይና ሚቲዮሮሎጂ አስተዳደር ጋር ተፈራረመ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሚቲዮሮሎጂ ኢንስቲትዩት እና የቻይና ሚቲዮሮሎጂ አስተዳደር የጋራ የስራ ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ ከ19ኛው የዓለም ሚቲዮሮሎጂ ድርጅት ኮንግረንስ ጎን ለጎን የኢትዮጵያ ሚቲዮሮሎጂ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር አቶ ፈጠነ ተሾመ ከተለያዩ…

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር የስምምነት ሰነድ ተፈራረመ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲና እና ኢትዮ ቴሌኮም የኮኔክቲቪቲ እና ዲጅታል አገልግሎቶች አቅርቦት የስትራቴጂያዊ አጋርነት ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ ስምምነቱን የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ጣሰው ወልደሃና እና የኢትዮ ቴሌኮም ስራ አስፈፃሚ…

የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሠ-መስተዳድር የግብርና ሳይንስ አውደ ርዕይን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሠ-መስተዳድር አቶ ኢብራሂም ዑስማን የግብርና ሳይንስ አውደ ርዕይን ጎበኙ። ከዕርሳቸው ጋር የክልሉ አመራሮች በሳይንስ ሙዚየም የቀረቡ የግብርና ውጤቶችን፣ የግብርና ሳይንስ እንዲሁም ዘርፉ የደረሰበትን ደረጃ ተዘዋውረው…

ሀገራዊ የሽግግር ፍትኅ የሕዝብ ምክክርና ግብዓት የማሰባሰብ ሥራ በተለያዩ ክልሎች ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ የተለያዩ ክልሎች የሚካሄደው ሀገራዊ የሽግግር ፍትኅ የሕዝብ ምክክርና ግብዓት የማሰባሰብ ሥራ መጀመሩን የፍትኅ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የሽግግር ፍትኅ ሥርዓትን መተግበር ለኢትዮጵያ ዘላቂ ሠላም፣ ዴሞክራሲ እና ዕድገት ጉልህ ሚና…

አቶ ደመቀ መኮንን በቻይና ያደረጉት ጉብኝት የሁለቱን አገራት ትብብር ወደ ላቀ ደረጃ ያሸጋገረ ነው – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በቻይና ያደረጉት ጉብኝት የሁለቱን አገራት ትብብርና ወዳጅነት ወደ ላቀ ደረጃ ያሸጋገረ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለፀ።   የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ…