Fana: At a Speed of Life!

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከፍተኛ አመራሮች የግብርና ሳይንስ አውደ ርዕይን ጎብኙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከፍተኛ የሥራ ሀላፊዎችና ባለሙያዎች የግብርና ሳይንስ አውደ ርዕይን ጎብኙ። በጉብኝቱ ላይ የክልሉ ግብርና ቢሮ ኃላፊ ባበክር ኻሊፋን ጨምሮ የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎችና ባለሙያዎች ተሣትፈዋል። በአውደርዕዩ ላይ…

የተቀናጀ አግሮ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ላይ ኢንቨስትመንት መሳብና ድጋፍ ማድረግን አላማው ያደረገ ፕሮጀክት ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ከዓለም አቀፉ የፋይናንስ ኮርፖሬሽን ጋር በመተባበር የተቀናጀ አግሮ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ላይ ኢንቨስትመንት መሳብን እንዲሁም ድጋፍ እና ክትትል ማድረግን አላማው ያደረገ ፕሮጀክት በይፋ አስጀምሯል፡፡ ፕሮጀክቱ ኦሲቢ…

አውስትራሊያ ለአፍሪካ ቀንድ እና የመካከለኛው ምስራቅ ሀገራት የ29 ሚሊየን ዶላር የሰብዓዊ ድጋፍ ይፋ አደረገች

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 21 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አውስትራሊያ ኢትዮጵያን ጨምሮ በድርቅ ለተጎዱ የአፍሪካ ቀንድ እና የመካከለኛው ምስራቅ ሀገራት የ29 ሚሊየን ዶላር የሰብዓዊ ድጋፍ ይፋ ማድረጓን አስታውቃለች፡፡ በዛሬው እለት ይፋ የተደረገው ይህ የሰብዓዊ ድጋፍ የምግብ ዋስትና ቀውስ…

የኢትዮጵያ የክብር ቆንስላ በጣሊያን ጄኖአ ተከፈተ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጣሊያን የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ የክብር ቆንስላውን በጣሊያን ጄኖአ መክፈቱን አስታውቋል፡፡ በመክፈቻ መርሐ-ግብሩ ላይ ጥሪ የተደረገላቸው ከፍተኛ አመራሮች ፣ የዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንቶች ፣ የጄኖአ ከተማ አስተዳደርና አመራሮች እንዲሁም…

ቼልሲ ማውሪሲዮ ፖቼቲኖን አዲሱ የክለቡ አሰልጣኝ አድርጎ ሾመ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 21 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ ማውሪሲዮ ፖቼቲኖን አዲሱ የክለቡ አሰልጣኝ አድርጎ መሾሙን አስታውቋል፡፡ የቀድሞው የቶተንሃም እና የፓሪስ ሴንት ዠርሜን አሰልጣኝ ፖቼቲኖ ክለቡን በዋና አሰልጣኝነት ለመያዝ ሲነጋገሩ መቆየታቸው ይታወሳል።…

ጃፓን ለኢትዮጵያ የምታደርገውን ድጋፍ አጠናከራ ትቀጥላለች – በኢትዮጵያ የጃፓን አምባሳደር

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጃፓን በኢትዮጵያ የምታደርገውን የልማት ድጋፍ አጠናክራ እንደምትቀጥል በኢትዮጵያ የጃፓን አምባሳደር ኢቶ ታካኮ ገለጹ። በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ አርሲ ዞን አርሲ ነገሌ ወረዳ በ13 ሚሊየን ብር በጃፓን መንግስት ድጋፍ የተገነባው የአርሶ አደሮች…

በሐረሪ ክልል በትራፊክ አደጋ የ6 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሥድስት ሰዎች ሕይወት ማለፉ ተገለጸ፡፡ ግንቦት 20 ቀን 2015 ዓ.ም ከምሽቱ አራት ሠዓት ሲሆን ከአወዳይ ወደ ጅጅጋ ሲጓዝ የነበረ አይሱዙ የጭነት ተሽከርካሪ በሐረሪ ክልል ሶፊ ወረዳ ቂሌ ቀበሌ ገበሬ…

ኢትዮጵያ የአፍሪካ የሥራ ዕድል ፈጠራ ጉባዔን ልታስተናግድ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የአፍሪካ የሥራ ዕድል ፈጠራ ጉባዔን ልታስተናግድ መሆኑን የስራና ክህሎት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር በየዓመቱ የሚያካሂደውን ብሔራዊ የሥራ ጉባዔ በዚህ ዓመት በአፍሪካ ደረጃ ለማካሔድ ዝግጀት ማድረጉ ተመላክቷል፡፡…

የግብርና ሚኒስትሩ ከዓለም ባንክ የሥራ ኃላፊዎች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 21 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ከዓለም ባንክ የስራ ኃላፊዎች ጋር ተወያዩ በዚህ ወቅት በኢትዮጵያ በግብርናው ዘርፍ ከሚሰሩ ስራዎች ጋር በተያያዘ ከዓለም ባንክ የስራ ኃላፊዎች ጋር በቅንጅት እየሰሩ እንደሚገኙ ገልጸዋል፡፡…

በምዕራብ ሸዋ ዞን አንዲት በቅሎ መውለዷ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ሸዋ ዞን ባኮ ቲቤ ወረዳ አንዲት በቅሎ መውለዷ ተነግሯል፡፡   የበቅሎዋ ባለቤት አቶ ብርሃኑ ተምትሜ ÷ በ2014 በቅሎዋን እንደገዟት እና ለማጓጓዣ አገልግሎት ሲጠቀሙባት መቆየታቸውን ተናግረዋል።…