እኩይ አላማቸውን ባልተገባ መንገድ ለመፈጸም የሚንቀሳቀሱ ሃይሎች ከድርጊታቸው ሊቆጠቡ ይገባል – አቶ አደም ፋራህ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ የተመራ ልዑካን ቡድን በባህር ዳር ከተማ የተለያዩ የልማት ሥራዎችን ጎብኝቷል።
ልዑካኑ በጉብኝታቸው÷ በከተማዋ በመንግስት የተሰሩ የሕዝብ መናፈሻ ቦታዎችንና የአረንጓዴ ልማት ስራዎችን ተዘዋውረው…