Fana: At a Speed of Life!

በሶማሌ ክልል ለመከላከያ ሰራዊት የድጋፍ ሰልፍ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል ለመከላከያ ሰራዊት የድጋፍ ሰልፍ ተካሂዷል። በጅግጅጋ ከተማ በተካሄደ በሚገኘው የድጋፍ ሰልፍ በከተማዋ ከሁሉም ክፍለከተሞች የተውጣጡ ዜጎች በጅግጅጋ ስታዲየም ተገኝተው ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ያላቸውን ድጋፍ ገልፀዋል።…

በደቡብ ክልል “መከላከያ ሠራዊታችን ኢትዮጵያዊነታችን” በሚል መሪ ቃል የድጋፍ ሰልፍ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል "መከላከያ ሠራዊታችን ኢትዮጵያዊነታችን'' በሚል መሪ ቃል የድጋፍ ሰልፍ ከማለዳው ጀምሮ ተካሂዷል፡፡ በአርባ ምንጭ እና ዲላ ከተማ በተካሄደ  ሰልፍ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች እየተሳተፉ ሲሆን÷ አለኝታችን በሆነው ሠራዊታችን ላይ…

በኦሮሚያ ክልል ለመከላከያ ሰራዊት የድጋፍ ሰልፍ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል "መከላከያ ስራዊታችን ኢትዮጵያዊነታችን" በሚል መሪ ቃል  ለመከላከያ ሰራዊት የድጋፍ ሰልፍ ተካሄደ፡፡ ሰልፉ በክልሉ በሸገር ከተማ፣ ጅማ፣አዳማ፣ሻሸመኔ፣አምቦ፣ቢሾፍቱና በሌሎች ከተሞች ተካሂዷል፡፡ እየተካሄደ በሚገኘው ሰልፍ…

በሲዳማ ክልል ለመከላከያ ሰራዊት የድጋፍ ሰልፍ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ክልል  ዜጎች ለመከላከያ ሠራዊት ያላቸውን ድጋፍ በታላቅ ሠላማዊ ሰልፍ ገልፀዋል። በሀዋሳ ከተማ ሰልፉ የተካሄደ ሲሆን ÷ከከተማዋ የተለያዩ ክፍለ ከተሞች የተውጣጡ  ነዋሪዎች  ለመከላከያ ሰራዊቱ ድጋፋቸውን ገልፀዋል ፡፡ ከህብረ…

ለመከላከያ ሰራዊት የድጋፍ ሰልፍ በተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ ክልሎች ዋና ዋና ከተሞች ዜጎች ለመከላከያ ሠራዊት ያላቸውን ድጋፍ በታላቅ ሠላማዊ ሰልፍ ገልፀዋል። በድጋፍ ሰልፉ የሀገር ሽማግሌዎች ፣ወጣቶችና የየአካባቢዎቹ  ነዋሪዎች ተሳትፈዋል፡፡ ሰልፈኞቹ ለመከላከያ ሠራዊት ያላቸውን ድጋፍ…

ጦርነቱን በመሽሽ ወደ ኢትዮጵያ እየገቡ ያሉ ሱዳናውያንን በመልካም ሁኔታ እየተስተናገዱ  ነው – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሱዳን ባለው ጦርነት ወደ  ኢትዮጵያ እየመጡ ላሉ ሱዳናውያን የሁለቱን አገር ህዝቦች የቆየ ወንድማዊ ግንኙነት ባገናዘበ ሁኔታ አገልግሎት እየተሰጠ እንደሚገኝ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ በዚህም ÷በራሳቸው አቅም ኢትዮጵያ ውስጥ ለመቆየት…

በሶማሌ ክልል የሸበሌ ሪዞርት ግንባታ ላይ ያተኮረ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል የሸበሌ ሪዞርት ግንባታ ላይ ያተኮረ ውይይት በጅግጅጋ ከተማ ተካሄደ፡፡ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ ሙስጠፌ መሀመድና የመከላከያ ሚኒስትሩ አብርሀም በላይ (ዶ/ር) ከሚመለከታቸው የፕሮጀክቱና የክልሉ የስራ ሀላፊዎች ጋር…

በፍትሕ  ዘርፍ  ውጤታማ ሥራዎችን ለማስፋት ቅንጅታዊ አሰራር ተጠናክሮ መቀጠል አለበት-አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በፍትሕ ዘርፉ ውጤታማ ሥራዎችን ለማስፋት ቅንጅታዊ አሰራር ይበልጥ ተጠናክሮ መቀጠል አለበት ሲሉ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ ገለጹ። የፍትሕ ሚኒስቴር በቀጣዮቹ ሦስት ዓመታት የሚተገበር የፍትሕ ተቋማት ትራንስፎርሜሽን…

ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከዋሺንግተን ዲሲ ከንቲባ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ የከተሞችን ሁለትዮሽ ግንኙነት በማጠናከር ዙሪያ ከዋሺንግተን ዲሲ ከንቲባ ሙሪዬል ቦውዘር ጋር መክረዋል፡፡ በውይይታቸውም÷የአዲስ አበባ እና የዋሺንግተን ዲሲ ከተሞች የእህትማማችነት ስምምነት ወደ ተግባር…

በፕሪሚየር ሊጉ ሐዋሳ ከተማ እና መቻል ነጥብ ተጋርተዋል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ26ኛ ሳምንት መርሐ-ግብር የሁለተኛ ቀን ውሎ የመጀመሪያ ጨዋታ ሐዋሳ ከተማ እና መቻል አንድ አቻ ተለያይተዋል። በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ ተባረክ ሄፋሞ ከእረፍት መልስ በ46ኛው ደቂቃ ባስቆጠራት ግብ…