Fana: At a Speed of Life!

በክልሉ ከ2 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ ባለሀብቶች የኢንቨስትመንት ፍቃድ ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል በተያዘው በጀት ዓመት በተለያዩ ዘርፎች ከ2 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ 134 ባለሀብቶች የኢንቨስትመንት ፍቃድ መሰጠቱ ተገለፀ። ባለሀብቶቹ የኢንቨስትመንት ፍቃድ የወሰዱት በግብርና፣ በማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ ፣…

በጠቅላይ ሚኒስትር ፅ/ቤት የተገነቡ የአቅመ ደካሞች ቤትና ትምህርት ቤቶች ርክክብ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ፅ/ቤት እና ተጠሪ ተቋማቱ በክረምት በጎ ፈቃድ ፕሮግራም የተገነቡ የአቅመ ደካሞች ቤትና ትምህርት ቤቶች ርክክብ ተደርጓል። ቤቶችና ትምህርት ቤቶቹ የተገነቡት በሸገር ከተማ አስተዳደር በፉሪ ክፍለ ከተማ በገዳ ፋጂ ወረዳ ውስጥ…

የተሃድሶ ኮሚሽን እና ም/ቤቱ በጋራ ለመሥራት ስምምነት ፈረሙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን እና የኢትዮጵያ ሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ምክር ቤት በጋራ ለመሥራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ፈረሙ፡፡ ስምምነቱን የፈረሙት÷ የብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ኮሚሽነር አምባሳደር ተሾመ ቶጋ እና የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ም/ቤት…

ነፍሰ-ጡር ሴት ተኩሶ የገደለ የናይጄሪያ ፖሊስ የሞት ፍርድ ተፈረደበት

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አንድ የናይጄሪያ ፖሊስ የሕግ ባለሙያ የሆነች ነፍሰ-ጡር ተኩሶ በመግደሉ የሞት ፍርድ ተፈረደበት፡፡ የናይጄሪያ ሌጎስ ከፍተኛ ፍ/ቤት ድራምቢ ቫንዲ የተባለው የናይጄሪያ ፖሊስ ላይ የሞት ፍርድ የበየነው ኦሞቦላንሌ ራሂም የተባለችውን የኅግ ባለሙያ…

የተሻለ ትምህርት መስጠት ካልተቻለ እንደማኅበረሰብ እንከሥራለን- ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለልጆቻችን የተሻለ ትምህርት መስጠት ካልተቻለ እንደማኅበረሰብ ትልቁን ኪሳራ ነው የምናስተናግደው ሲሉ የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ተናገሩ፡፡ ሚኒስትሩ በጋምቤላ ከተማ የሚገኙትን የኢሌይ 1ኛ እና 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች…

ማላዊ በከፍተኛ የሙቀት ማዕበል ልትመታ እንደምትችል ተነገረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በማላዊ የሙቀት መጠን እስከ 44 ዲግሪ ሴልሺየስ በመጨመር ከፍተኛ የሙቀት ማዕበል ሊያስከትል ስለሚችል ነዋሪዎች ጥንቃቄ እንዲያደርጉ ማሳሰቢያ ተሰጥቷል። ሙቀቱ የሰውነት ድርቀት ስለሚያስከትል ሰዎች አልኮል እና ሌሎች እንደ ቡናና…

ስለ ማህፀን በር ካንሰር አጋላጭ ምክንያቶች ምን ያህል ያውቃሉ?

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማህፀን በር ካንሰር ማለት በማህፀን ጫፍ ላይ ያልተለመደ የህዋስ እድገት ሲከሰትና ይህም በመላው የማህፀን ጫፍ አካባቢ ሲዛመት የሚፈጠር ህመም ነው፡፡ የማህፀን በር ካንሰር የሚያስከትላቸው ጉዳቶች የደም መርጋት፣ የደም መፍሰስ፣ ፊስቱላ፣ የሆድ…

አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከጣሊያን፣ ጀርመን እና ፈረንሳይ አምባሳደሮች ጋር መከሩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከጣሊያን፣ ጀርመን እና ፈረንሳይ አምባሳደሮች ጋር ተወያዩ፡፡ አምባሳደር ምስጋኑ ፥ ከጣሊያን አምባሳደር አጎስቲኖ ፓሌሴ፣ ከጀርመን አምባሳደር ስቴፋን አውየር እና ከፈረንሳይ አምባሳደር ሬሚ…

የልብ ሕክምና አገልግሎትን በተለያዩ አካባቢዎች የማስፋት እቅድ ተይዞ እየተሰራ ነው – ዶ/ር ሊያ ታደሰ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የልብ ሕክምና አገልግሎትን ከአዲስ አበባ በተጨማሪ በተለያዩ የሀገሪቷ አካባቢዎች የማስፋት እቅድ ተይዞ እየተሰራ መሆኑን የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ ገለጹ። የዓለም የልብ ቀን "ስለልብዎ ይወቁ ልብዎን ይንከባከቡ" በሚል መሪ ሀሳብ በዛሬው…