Fana: At a Speed of Life!

በፕሪሚየር ሊጉ ሐዋሳ ከተማ እና መቻል ነጥብ ተጋርተዋል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ26ኛ ሳምንት መርሐ-ግብር የሁለተኛ ቀን ውሎ የመጀመሪያ ጨዋታ ሐዋሳ ከተማ እና መቻል አንድ አቻ ተለያይተዋል። በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ ተባረክ ሄፋሞ ከእረፍት መልስ በ46ኛው ደቂቃ ባስቆጠራት ግብ…

በአማራ ክልል ጉዳት የደረሰባቸውን ዞኖችና ከተሞችን ለማቋቋምና ለመገንባት የገንዘብ ድጋፍ እንደሚያስፈልግ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በጦርነቱ ጉዳት የደረሰባቸውን 7 ዞኖችና 3 ሪጂዮፖሊታን ከተሞችን መልሶ ለማቋቋምና ለመገንባት ከ522 ቢሊየን ብር በላይ እንደሚያስፈልግ የክልሉ ገንዘብ ቢሮ ገለፀ። ከተለያዩ አከባቢዎች ተፈናቅለው በክልሉ የሚገኙ ከ1 ነጥብ…

ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ የተ.መ.ድ የሰዓብዊ ድጋፍ አስተባባሪ በፈተና ወቅት ለሰጡት አመራር ምስጋና አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብአዊ ድጋፍ አስተባባሪ ካትሪን ሱዚ (ዶ/ር) ለኢትዮጵያ በፈተና ወቅት ለሰጡት አመራርና ሰብዓዊ ድጋፍ ምስጋና አቅርበዋል፡፡ ፕሬዚደንቷ የአገልግሎት ጊዜያቸውን…

511 ማህተሞችን በመጠቀም ሀሰተኛ ሰነዶችን ሲያዘጋጁ የተገኙ ግለሰቦች በቁጥጥር ሥር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጸጥታ አካላት በጋራ ባደረጉት ክትትል 511 ማህተሞችን በመጠቀም ሀሰተኛ ሰነዶችን ሲያዘጋጁ የተገኙ ግለሰቦች በቁጥጥር ሥር መዋላቸው ተገለጸ። አቶ አሻግሬ በለጠ አለሙ እና ግብረአበሮቹ በአራዳ ክፍለ ከተማ 511 ማህተሞችን በመጠቀም ሃሰተኛ…

በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የሚገኙ 5 ሚሊየን ዜጎችን የሚደግፍ ፕሮጀክት ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ወላጆቻቸውን ያጡና በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የሚገኙ 5 ሚሊየን ዜጎችን ለመደገፍ የሚያስችል ፕሮጀክት ዛሬ ይፋ ሆኗል። "በጎ ፈቃድ ለሀገር ግንባታ" በሚል መሪ ሃሳብ የሚተገበረውን ፕሮጀክት ተፈጻሚ ለማድረግ የሚያስችል የአምስት ዓመት ስምምነት…

የብልፅግና ፓርቲ 10 ወራት የስራ አፈፃፀም ግምገማ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 19 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልፅግና ፓርቲ 10 ወራት የስራ አፈፃፀም ግምገማ በመካሄድ ላይ ነው። መድረኩ የተጀመረው በቅርቡ በአሳዛኝ ሁኔታ ህይወታቸውን ላጡት ለፓርቲው ስራ አስፈፃሚ አባል ለአቶ ግርማ የሺጥላ የአንድ ደቂቃ የህሊና ፀሎት በማድረግ…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከብክለት ነጻ የሆነ የጭነት አገልግሎት በመስጠት የአፍሪካ የአመቱ አየር መንገድ ሽልማትን አሸነፈ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 19 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከብክለት ነጻ የሆነ የጭነት አገልግሎት በመስጠት የአፍሪካ የአመቱ አየር መንገድ ሽልማትን አሸነፈ። አየር መንገዱ በቱርክ ኢስታንቡል በዘርፉ የተሰማሩ ዓለም አቀፍ ድርጅቶች፣ ተገልጋዮች እና መራጮች…

“የዲጂታል ግብርና የፓናል ውይይት” በሳይንስ ሙዚየም በመካሄድ ላይ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአርሶ አደሩን ምርትና ምርታማነት ለመጨመር የግብርናውን ዘርፍ ዲጂታላይዝ ማድረግ እንደሚገባ ታምኖበት እየተሰራ መሆኑን የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ገለጹ። የግብርናና ሳይንስ አውደ ርዕይ አካል የሆነ የዲጂታል ግብርና የፓናል…

የፌደራል እና ክልል ፍርድ ቤቶች የጋራ ምክክር መድረክ በመቀሌ ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል እና የክልል ፍርድ ቤቶች የጋራ የምክክር መድረክ በትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ዋና ከተማ መቀሌ ተካሂዷል። በመድረኩ የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት አቶ ቴዎድሮስ ምህረትን ጨምሮ ሁሉም የፌደራል ፍርድ ቤቶች…