Fana: At a Speed of Life!

የክልሉ መንግሥት ማልማት ለሚችሉ ቁርጠኛ ባለሐብቶች አስፈላጊውን መሬት ያቀርባል-ይልቃል ከፋለ(ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የክልሉ መንግሥት ማልማት ለሚችሉ እውነተኛ እና ቁርጠኛ ለሆኑ ባለሐብቶች አስፈላጊውን መሬት ያቀርባል ሲሉ የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ(ዶ/ር) ተናገሩ፡፡ ርእሰ መስተዳድሩ በዛሬው እለት አርዲ እምነበረድና ቀለም ፋብሪካን…

የማህበረ ቅዱሳን ቴሌቪዥን ጣቢያ ጊዜያዊ  እግድ ተነሳ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የማህበረ ቅዱሳን ቴሌቪዥን ጣቢያ ጊዜያዊ እግድ መነሳቱን የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ ባለሥልጣኑ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስትያን መንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽ/ቤት በማኅበረ ቅዱሳን የቴሌቪዥን ጣቢያ ላይ…

የቅዱስ ጊዮርጊስ እና ባህር ዳር ከተማ ጨዋታ ላልተወሰነ ጊዜ ተራዘመ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ተጠባቂው የቅዱስ ጊዮርጊስ እና ባህር ዳር ከተማ ጨዋታ ላልተወሰነ ጊዜ ተራዝሟል፡፡ በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 በ26ኛ ሳምንት ዛሬ ሊካሄድ የነበረው የቅዱስ ጊዮርጊስ እና ባህር ዳር ከተማ ጨዋታ በሃዋሳ ከተማ ሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ…

የህወሓት ታጣቂ ሃይሎች የመጀመሪያው ዙር የተሃድሶና መልሶ የማቋቋም መርሐ ግብር ተጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 18 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የህወሓት ታጣቂ ሃይሎች የመጀመሪያው ዙር የተሃድሶና መልሶ የማቋቋም መርሐ ግብር ዛሬ ከመቀሌ ከተማ በቅርብ ርቀት በምትገኘው ኩሐ በይፋ ተጀምሯል። በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ ላይ የብሄራዊ ተሀድሶ ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር ብርጋዴር ጀነራል ደርቤ…

ኢትዮጵያ በሚገኙ 5 ዓለም አቀፍ ት/ ቤቶች ነጻ የትምህርት እድል ሊሰጥ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የሚገኙ አምስት ዓለም አቀፍ የማህበረሰብ ትምህርት ቤቶች የመክፈል አቅም የሌላቸው ተማረዎችን ነጻ የትምህርት እድል ተጠቃሚ ሊያደርጉ መሆኑ ተገለጸ፡፡ ትምህርት ቤቶቹም ሊሴ ገ/ማርያም ፣ ጣሊያን ት/ቤት ፣ ቤንግሃም አካዳሚ ፣ ሳንፎርድ…

ችግር ፈቺ ፈጠራዎችን በማፍለቅ ኢኮኖሚውን እንዲደግፉ በትኩረት ይሰራል – ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 18 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የወጣቶችን ክህሎትና ተወዳዳሪነት በማጎልበት ችግር ፈቺ ፈጠራዎችን በማፍለቅ ኢኮኖሚውን እንዲደግፉ በትኩረት እንደሚሰራ የስራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል ገለጹ። "ክህሎት ለተወዳዳሪነት" በሚል መሪ ሀሳብ ላለፋት አምስት…

ኢትዮ ቴሌኮም በአዲስ አባባ ዩኒቨርሲቲ ስማርት የመማሪያ ክፍል አስጀመረ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም ለኢትዮጵያ ፈር ቀዳጅ የሆነውን ስማርት የመማሪያ ክፍል ከትምህርት ሚኒስቴር ጋር በመተባበር በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ አራት ኪሎ ግቢ በመገንባት ዛሬ ሥራ ላይ እንዲውል አድርጓል፡፡ በማስጀመሪያ መርሃ ግብሩ ላይ የትምህርት ሚኒስትሩ…

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የግብርና እና የሳይንስ አውደ ርዕይን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በሳይንስ ሙዚየም የተከፈተውን የግብርና እና የሳይንስ አውደ ርዕይ ጎብኝተዋል። 'ከቤተ ሙከራ እስከ አዝመራ' በሚል መሪ ቃል ግብርና ሚኒስቴር ከአጋር አካላት ጋር በመተባበር ያዘጋጀው የግብርና…

የጉዛራ ቤተ-መንግስት የጥገና ስራ ተጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 18 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም ቅርስነት የተመዘገበውና የጎንደር አብያተ-መንግስታት አካል የሆነው የጉዛራ ቤተ-መንግስት የጥገና ስራ ተጀምሯል። በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የሚገኘው የጉዛራ ቤተ መንግስት የመፍረስ አደጋ ከተደቀነበት ረጅም ጊዜያትን አስቆጥሯል፡፡ ቤተ…

የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ከህወሓት ታጣቂዎች የቡድን መሳሪያ ተረከበ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 18 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት መሰረት የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ከህወሓት ታጣቂ ሃይሎች የቡድን መሳሪያ ተረከበ፡፡ ርክክቡ በመቀሌ ከተማ አቅራቢያ በሚገኝ ልዩ ቦታው ላጪ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ የተካሄደ ሲሆን፥ በርክክብ መርሐ ግብሩ…