Fana: At a Speed of Life!

በአማራ ክልል 1 ሚሊየን የሚጠጉ ወገኖች አስቸኳይ ድጋፍ ያስፈልጋቸዋል ተባለ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በዝናብ እጥረት ምክንያት 1 ሚሊየን የሚጠጉ ወገኖች አስቸኳይ ድጋፍ እንደሚያስፈልጋቸው የአማራ ክልል አደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ፕሮግራም ማስተባበሪያ ኮሚሽን ገለጸ፡፡ የክልሉ አደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ፕሮግራም…

አቶ ደስታ ሌዳሞ ከሀዋሳ ከተማ ነዋሪዎች ጋር እየተወያዩ ነው

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ በሀዋሳ ከተማ ልማትና መልካም አስተዳደር ስራዎች ዙሪያ ከከተማው ህብረተሰብ ክፍሎች ጋር እየተወያዩ ነው፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በውይይቱ ወቅት÷ የክልሉ መንግስት የከተማው…

የአውሮፓ ኅብረት የ4 ነጥብ 3 ቢሊየን ፓውንድ ወታደራዊ ድጋፍ ለዩክሬን ለማድረግ ቃል ገባ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 22 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዩክሬን ለገባችበት ጦርነት ድጋፍ ይሆን ዘንድ የ4 ነጥብ 3 ቢሊየን ፓውንድ ወታደራዊ ድጋፍ ለማድረግ የአውሮፓ ኅብረት ቃል መግባቱ ተገለጸ፡፡ የአውሮፓ ኅብረት የውጭ ጉዳይ ከፍተኛ ተወካይ የሆኑት ጆሴፕ ቦሬል ÷ አሁንም የ27ቱ ሀገራት…

“አንድ ቤተሰብ ለአንድ ህፃን” በሚል መሪ ቃል ለ100 ህጻናት ዘላቂ ድጋፍ መስጠት የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 22 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ስምምነቱን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሴቶች፣ ህጻናት እና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ፣ የህብረተሰብ ተሳትፎ እና በጎ ፍቃድ ማስተባበሪያ ኮሚሽን፣ ኢትዮ ቴሌኮም እና የኤም ደብሊው ኤስ ትሬዲንግ ባለቤት አቶ ማናዬ ሰንደቁ ተፈራርመውታል። ከአዲስ…

የአፍሪካ ቀንድ ኢኒሼቲቭ የሚኒስትሮች ስብሰባ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ቀንድ ኢኒሼቲቭ የሚኒስትሮች ስብሰባ በአዲስ አበባ በዛሬው እለት መካሄድ ጀምሯል። እየተካሄደ ባለው 18ኛው የአፍሪካ ቀንድ ኢኒሼቲቭ የሚኒስትሮች ስብሰባ የኢኒሼቲቩ ሊቀመንበር እና የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሽዴ…

ኢትዮጵያ በቱርክ የደረሰውን የሽብር ጥቃት በጽኑ አወገዘች

አዲስ አበባ፣ መሰከረም 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በአንካራ የቱርክ የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስቴር ላይ የደረሰውን የሽብር ጥቃት በጽኑ አውግዟል። ሚኒስቴሩ፥ በዚህ አስቸጋሪ ጊዜ ጸሎታችን ለተጎጂዎች እና ለሟች ቤተሰቦች ነው ብሏል። መሰል ጥቃት ምንም ዓይነት…

የኢትዮጵያ ስራ ፈጣሪ ወጣቶች ማህበር የመጀመሪያውን ዓለም አቀፍ የኢንኩቤሽን ማዕከል በቻይና ከፈተ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ስራ ፈጣሪ ወጣቶች ማህበር ከቻይና ዓለም አቀፍ የንግድ ትብብርና ትስስር ጋር ባደረገው ስምምነት መሰረት የመጀመሪያውን ዓለም አቀፍ የኢትዮጵያ ፕሮጀክት ኢንኩቤሽን ማዕከል በቻይና ከፈተ። ማህበሩ ማዕከሉን የከፈተው በሁናን ግዛት…

የዓለም አቀፉ ቴሌኮም ሕብረት አህጉራዊ ጉባኤ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም አቀፉ ቴሌኮም ሕብረት አህጉራዊ ጉባኤ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል። ጉባኤውም "ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ለዘላቂና ፍትሐዊ መጻኢ ጊዜ፤የአፍሪካ የዘላቂ ልማት ግቦች ትግበራን ማፋጠን" በሚል መሪ ሃሳብ ነው እየተካሄደ የሚገኘው፡፡…

አቶ አህመድ ሽዴ ከአውሮፓ ሕብረት የዓለም አቀፍ ትብብር ኮሚሽነር ጁታ ኡርፒላይነን ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትሩ አህመድ ሽዴ ከአውሮፓ ሕብረት የዓለም አቀፍ ትብብር ኮሚሽነር ጁታ ኡርፒላይነን ጋር ተወያይተዋል። በአውሮፓ ሕብረት የዓለም አቀፍ ትብብር ኮሚሽነር ጁታ ኡርፒላይነን ለሁለት ቀናት የስራ ጉብኝት ለማድረግ ትናንት ምሽት አዲስ…

በሪጋ የጎዳና ላይ ሩጫ ለተሳተፉ አትሌቶች የእውቅና እና ሽልማት መርሐ ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በላቲቪያ ሪጋ የዓለም የጎዳና ላይ ውድድር ለተሳተፉ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑካን ቡድን አባላት የእውቅና እና ሽልማት መርሐ ግብር ተካሂዷል፡፡ በሪጋ የዓለም የጎዳና ላይ ውድድር የተሳተፉ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑካን ቡድን አባላት ዛሬ ጠዋት…