Fana: At a Speed of Life!

ዩኒቨርሲቲዎች ጥራት ያለው ትምህርት በማቅረብ የሚመራመር ዜጋ መፍጠር እንደሚጠበቅባቸው ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ጥራት ያለው ትምህርት በማቅረብ የሚመራመርና በሥነ-ምግባር የታነጸ ዜጋ መፍጠር እንደሚጠበቅባቸው ተገለፀ፡፡ ከ32ኛው የትምህርት ጉባኤ ትይዩ የቅድመ ጉባኤ መድረክ በጅግጅጋ ከተማ ተካሂዷል፡፡ በመድረኩ…

ንግድ ባንክ በ”ቢክ ኢትዮጵያ” የፋይናንስ አገልግሎት ውድድር አሸናፊ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በ"ቢክ ኢትዮጵያ" የተዘጋጀውን የፋይናነስ አገልግሎት አሰጣጥ ውድድር አሸንፏል፡፡ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዳዲስ የስራ ዕድሎችን ለሚፈጥሩ ጥቃቅን፣ አነስተኛና መካከለኛ ድርጅቶች እና ግለሰቦች በሚያቀርበው የብድር አገልግሎት…

የባሕር ኃይሉ ድንገተኛ የጎርፍ አደጋ ጉዳት እንዳያደርስ ለመከላከል ተሰማራ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ባሕር ኃይል በምሥራቅ ኢትዮጵያ እየዘነበ ያለውን ከባድ ዝናብ ተከትሎ ድንገተኛ የጎርፍ አደጋ ጉዳት እንዳያደርስ ቀድሞ ለመከላከል ወደ አካባቢው ተሰማርቷል፡፡ የኢትዮጵያ አደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር አምባሳደር ሽፈራው ተክለ…

96 ዜጎች ከታንዛኒያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የእስር ጊዜያቸውን ያጠናቀቁ 96 ዜጎች ከታንዛኒያ ወደ ኢትዮጵያ መመለሳቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ዜጎቹ ወደ ሀገራቸው እንዲመለሱም በታንዛኒያ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ከዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት ጋር ትብብር ማድረጉ ተገልጿል፡፡…

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ሁሉን አካታች ለሆነ ዘላቂ የኢንዱስትሪ ልማት ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በ20ኛው የተባበሩት መንግሥታት የኢንዱስትሪ ድርጅት ጉባዔ ላይ በክብር እንግድነት ተገኝተው ንግግር አድርገዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ባቀረቡት ቁልፍ ንግግርም÷ የኢትዮጵያን ያለፉት አምስት…

በክልሉ በክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ከ1 ሺህ በላይ መኖሪያ ቤቶች መገንባታቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ክልል በክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት 1 ሺህ 200 መኖሪያ ቤቶች ግንባታና ዕድሳት መደረጉን የክልሉ ሴቶች ወጣቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ አስታወቀ፡፡ የሲዳማ ክልል የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ማጠቃለያ መድረክ በአለታ ወንዶ ከተማ…

በቅርቡ በሚካሄደው ዓለም አቀፍ የቱሪዝም ኤክስፖ ኢትዮጵያ እንድትሳተፍ ግብዣ ቀረበላት

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቅርቡ በፖርቹጋል በሚካሄደው ዓለም አቀፍ የቱሪዝም ኤክስፖ ላይ ኢትዮጵያ እንድትሳተፍ ግብዣ ቀረበላት፡፡ የቱሪዝም ሚንስትር ዴዔታ ሌንሳ መኮንን በኢትዮጵያ ከፖርቹጋል አምባሳደር ሊውዛ ፍራጎሶ ጋር በቱሪዝም ዘርፍ በትብብር በሚሠሩባቸው ጉዳዮች ላይ…

ግርማ አመንቴ (ዶ/ር)በሲዳማ ክልል የእንስሳትና ዓሳ ሀብት ልማት ፕሮጀክትን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ(ዶ/ር) ከዓለም ባንክ የሥራ ኃላፊዎች ጋር በመሆን በሲዳማ ክልል በእንስሳትና ዓሳ ሀብት ልማት ፕሮጀክት ድጋፍ እየተከናወኑ ያሉ ስራዎችን ጎበኙ። በጉብኝቱ ላይ ግርማ አመንቴ(ዶ/ር)ን ጨምሮ በዓለም…

ሩሲያ ለ6 የአፍሪካ ሀገራት እህልና የአፈር ማዳበሪያ ማቅረብ ልትጀምር ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ ለ6 የአፍሪካ ሀገራት ቃል የገባችውን የነፃ የእህል እና የአፈር ማዳበሪያ ድጋፍ ከቀናት በኋላ ማቅረብ እንደምትጀምር አስታውቃለቸ፡፡ ድጋፉ ሩሲያ ከአፍሪካ ሀገራት ጋር ያላትን ግንኙነት ለማጠናከር እንዲሁም በሩሲያ-ዩክሬን ጦርነት ምክንያት…

በ6 ቢሊየን ብር ወጪ የብረታብረት ማምረቻ ኢንዱስትሪ በመቀሌ ሊገነባ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ6 ቢሊየን ብር ወጪ በኢትዮጵያ እና ቻይና ባለሐብቶች ትብብር የብረታብረት ማምረቻ ኢንዱስትሪ በመቀሌ ከተማ ሊገነባ መሆኑ ተገልጿል፡፡ በ10 ወራት ውስጥ የሚገነባው የብረታ ብረት ማምረቻ የሥራ ማስጀመሪያ መርሐ- ግብር ዛሬ ይፋ ተደርጓል።…