Fana: At a Speed of Life!

የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች በወቅታዊ ሁኔታ ላይ እየተወያዩ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች "የሕግ የበላይነት የወቅቱ አንገብጋቢ ጥያቄ" በሚል መሪ መልዕክት እየተወያዩ ነው። የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደን ጨምሮ ሌሎች የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ሀላፊዎች የተገኙበት የውይይት መድረክ ዋና ዓላማ…

ኢትዮጵያና የመካከለኛው አፍሪካ ሪፐብሊክ በአቪዬሽን ዘርፍ ያላቸውን ትብብር ለማጠናከር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 22 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና የመካከለኛው አፍሪካ ሪፐብሊክ በአቪዬሽን ዘርፍ ያላቸውን ትብብር ማጠናከር በሚችሉበት ሁኔታ ላይ ውይይት ተካሂዷል፡፡ በመካከለኛው አፍሪካ ሪፐብሊክ ሲቪል አቪዬሽን ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር ፍራንሷ ኤድሊ ፎሎት የተመራ ልዑክ…

ኢትዮጵያ በሰው ሠራሽ አስተውኅሎት የተደገፈ ዲጂታል “ስቴትስኮፕ”ን በመጠቀም በአፍሪካ 2ኛዋ ሀገር ሆነች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰው ሠራሽ አስተውኅሎት (አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ) ቴክኖሎጂ የተደገፈ ዲጂታል "ስቴትስኮፕ" በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ለአገልግሎት ዝግጁ ሆኗል፡፡ አዲሱ ዲጂታል ስቴትስኮፕን ለሕክምና ባለሙያዎች የማስተዋወቅ ሥነ - ሥርዓት በጥቁር አንበሳ…

የየም ብሄረሰብ የዘመን መለወጫ በዓል ‘ሄቦ’ ተከበረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የየም ብሄረሰብ የዘመን መለወጫ በዓል 'ሄቦ' ከተለያዩ የሀገሪቱ ክፍል የመጡ የብሔረሰቡ ተወላጆች፣ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶችና ምሁራን በተገኙበት በሳጃ ከተማ ተከብሯል፡፡ በዕለቱም በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የየም ዞን ምስረታ መርሐ ግብር…

የ12ኛ ክፍል የመልስ መስጫ ወረቀቶችን ደብቆ ወደ እርማት አዳራሽ ሊገባ ነበር የተባለ ግለሰብ ተከሰሰ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና 33 የመልስ መስጫ ወረቀቶችን ደብቆ ወደ ፈተና ማረሚያ አዳራሽ ሊገባ ነበር የተባለ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ሠራተኛ ተከሰሰ። በተደረገ ክትትል በፍተሻ የመልስ መስጫ ወረቀቶችን…

ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ከኦሮሚያ ስቴት ዩኒቨርሲቲ ጋር በጋራ ለመስራት ተስማማ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ በ2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እና ኦሮሚያ ስቴት ዩኒቨርሲቲ በጋራ መስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ሰነድ ተፈራርመዋል። ዩኒቨርሲቲዉ በማስተማር ሂደቱ በዋናነት ትኩረት የሚያደርግባቸው የክልል አመራርና ሰራተኞች አቅም ግንባታ፣ የተቋማት የለውጥ…

በስነምግባር ግድፈት የተከሰሱ 24 ጠበቆች ተቀጡ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ በ2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፍትህ ሚኒስቴር የፌደራል ፍርድ ቤቶች የስነምግባር ኮሚቴ በስነምግባር ግድፈት ክስ የቀረበባቸው 24 ጠበቆችን መርምሮ ጥፋተኛ በማለት ቅጣት ጥሎባቸዋል። ከ24ቱ ተከሳሾች መካከል 18ቱ የጥብቅና ፍቃዳቸውን በወቅቱ ባለማደስ የተከሰሱ ሲሆን…

የኢትዮጵያ “ብሪክስ”ን መቀላቀል የደቡብ-ደቡብ ትብብርን እንደሚያጠናክር ተጠቆመ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ “ብሪክስ”ን መቀላቀል የደቡብ-ደቡብ ትብብርን እንደሚያጠናክር በፓኪስታን የኢትዮጵያ አምባሳደር ጀማል በከር አብዱላ ገለጹ፡፡ ዓለማችን ዘላቂ የማሕበራዊና ኢኮኖሚያዊ ዕድገት እንድታስመዘግብ በማገዝ ረገድም የኢትዮጵያ ወደ ኅብረቱ…

አል ሲሲ ለሦስተኛ ጊዜ ለፕሬዚዳንትነት ሊወዳደሩ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብጹ ፕሬዚዳንት አብድል ፈታህ አል ሲሲ በመጪው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ለሦስተኛ ጊዜ ሊወዳደሩ መሆኑ ተሰማ፡፡ ግብጽ ከፈረንጆቹ ታሕሳስ 10 እስከ 12 ቀን ድረስ ምርጫ ታካሂዳለች፡፡ አል ሲሲ የሀገሪቱ ፖለቲከኞች በተገኙበት ብሄራዊ ጉባዔ…

በ104 ዓመት ዕድሜያቸው በፓራሹት የዘለሉት አዛውንት

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ የቺካጎ ግዛት ነዋሪ የሆኑት የ104 ዓመቷ የዕድሜ ባለፀጋ ስማቸውን በዓለም ድንቃድንቅ መዝገብ ላይ እንዲሰፍር በማሰብ ከአውሮፕላን ላይ በፓራሹት መዝለላቸው ተሰምቷል፡፡ ዶርቲ ሆፍነር የተባሉት የዕድሜ ባለፀጋ የፓራሹት ዝላዩን…