Fana: At a Speed of Life!

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከኦስትሪያ መራሄ መንግሥት ካርል ኔሃመር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ልዑካን ቡድናቸው በኦስትሪያው መራሄ መንግሥት ካርል ኔሃመር አቀባበል ተደርጎላቸዋል። ከአቀባበሉ በኋላም ሁለቱ መሪዎች በሁለትዮሽ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ በኢትዮ- ኦስትሪያ…

ኢትዮጵያ የ2 ቅርሶችን ሕጋዊ የምዝገባ ምስክር ወረቀት ከዩኔስኮ ተረከበች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የባሌ ተራሮች ብሔራዊ ፓርክና የጌዴኦ ባህላዊ መልክዓ ምድር ሕጋዊ የምዝገባ ምስክር ወረቀት ከተባበሩት መንግስታት የትምህርት፣ የሳይንስና የባህል ድርጅት (ዩኔስኮ) ተረክባለች፡፡ በሳለፍነው መስከረም ወር በሳዑዲ ዓረቢያ ሪያድ በተካሄደው…

ኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ልማትን ለግብርናው ምርታማነት በመጠቀም ምሳሌ ናት- ተመድ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ልማትን ለግብርናው ዘርፍ ምርታማነት በመጠቀም ኢትዮጵያ ምሳሌ የምትሆን ሀገር ናት ሲሉ የተባበሩት መንግሥታት የኢንዱስትሪ ልማት ድርጅት ዳይሬክተር ጀነራል ገርድ ሙለር ተናገሩ። 20ኛው የተባበሩት መንግሥታት የኢንዱስትሪ ልማት ድርጅት…

የፓን አፍሪካ ፖስታ ኅብረት ዋና ፀሐፊ የኢትዮጵያ ፖስታን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፓን አፍሪካ ፖስታ ኅብረት ዋና ፀሐፊ ሲፉንዶ ቺፍ ሞዮ (ዶ/ር) የኢትዮጵያ ፖስታን ጎብኝተዋል፡፡ ጉብኝቱ በየኢትዮጵያ ፖስታ እና በፓን አፍሪካ ፖስታ ኅብረት መካከል ያለውን ግንኙነት ለማጠናከር እና ሐሳብ ለመለዋወጥ ጠቃሚ ዕድል መስጠቱን…

አብርሆት ቤተ-መጻሕፍት የ24 ሰዓት አገልግሎት መስጠት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አብርሆት ቤተ -መጻሕፍት የሚሰጠውን አገልግሎት ወደ 24 ሰዓት ማሳደጉን አስታውቋል፡፡ የቤተ-መጻሕፍቱ ዋና ዳይሬክተር ውብአየሁ ማሞ(ኢ/ር)÷ቤተ-መጻሕፍቱ ከሕዳር 14 ቀን 2014 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ምሽቱ ስድስት ሰዓት አገልግሎት ሲሰጥ እንደቆየ…

170 ዓለም አቀፍ ኩባንያዎች በማዕድን ሥራ ላይ መሰማራታቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ 170 ዓለም አቀፍ ኩባንያዎች በተለያዩ አካባቢዎች ማዕድን በማውጣትና ፍለጋ ሥራ ላይ እንደሚገኙ ማዕድን ሚኒስቴር አስታወቀ። የማዕድን ሚኒስትር ዴኤታ ሚሊዮን ማቲዮስ እንደገለጹት ፥ ኢትዮጵያ በርካታ የማዕድን ኃብት ያላት ሀገር ብትሆንም…

የግሉ ዘርፍ ለኢትዮጵያ የዕድገት ሞተር ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለኢትዮጵያ ዕድገት የግሉ ዘርፍ ወሳኝ ሚና እየተጫወተ እንደሚገኝ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በ20ኛው የተባበሩት መንግሥታት የኢንዱስትሪ ልማት ድርጅት ጠቅላላ ጉባዔ ላይ ንግግር አድርገዋል፡፡…

የገጠር መንገድ ተደራሽነትን በማስፋት የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ የሚያስችል ፕሮጀክት ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ60 ቢሊየን ብር የገጠር መንገድ ተደራሽነትን በማስፋት የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ የሚያስችል ፕሮጀክት ይፋ መሆኑን የከተማና መሠረተ-ልማት ሚኒስቴር አስታወቀ። የፕሮጀክቱን አተገባበርና ዓላማ በማስመልከት ከባለድርሻ አካላት ጋር ዛሬ በአዲስ…

ከወርቅ ምርት 63 ነጥብ 6 ሚሊየን ዶላር መገኘቱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2016 የመጀመሪያው ሩብ ዓመት ከወርቅ ምርት 63 ነጥብ 6 ሚሊየን ዶላር የውጭ ምንዛሬ መገኘቱን የማዕድን ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የማዕድን ሚኒስቴር የ2016 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት አፈጻጸምን ገምግሟል፡፡…