Fana: At a Speed of Life!

የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በአዲስ አበባ ለሚያስገነባው ቤተ-መንግስት የግንባታ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በአዲስ አበባ ለሚያስገነባው ቤተ- መንግስት ግንባታ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው፡፡   በመርሐ ግብሩ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳን ጨምሮ የክልል እና የፌዴራል መንግስት ከፍተኛ የስራ…

አቶ መላኩ አለበል፣ የሐረሪና የድሬዳዋ የሥራ ኃላፊዎች የግብርና ሣይንስ አውደ ርዕይን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበልን ጨምሮ የሐረሪ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ሚስራ አብደላና የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ሀርቢ ቡህ የግብርና ሣይንስ አውደ ርዕይ ጎበኙ። በጉብኝቱ ላይ የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አመራሮች፣ የሐረሪ…

የሶማሊያ ፕሬዚዳንት በኳታር የስራ ጉብኝት እያደረጉ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሊያው ፕሬዚዳንት ሐሰን ሼክ ሞሃሙድ በኳታር የስራ ጉብኝት እያደረጉ ነው፡፡   ፕሬዚዳንት ሐሰን ሼክ ሞሃሙድ ከኳታሩ ኤሚር ሼክ ታሚም ቢን ሃማድ አልታኒ በቀረበላቸው ግብዣ ለሁለት ቀናት የሥራ ጉብኝት ኳታር ዶሃ ገብተዋል፡፡…

የኢትዮጵያ መንግስት ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች ልዑክ በ“ላፕሴት” ፕሮጀክት ስብስባ ለመሳተፍ ጁባ ገባ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መንግስት ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች ልዑክ በ“ላፕሴት”ፕሮጀክት ስብስባ ላይ ለመሳተፍ ደቡብ ሱዳን ጁባ ገብቷል። ልዑካን ቡድኑ ጁባ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርስ በደቡብ ሱዳን የኢትዮጵያ አምባሳደር ነቢል ማሃዲ አቀባበል…

የፌዴሬሽን ምክር ቤት ከሩሲያ ላዕላይ ምክር ቤት ጋር የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት ከሩሲያ ላዕላይ ምክር ቤት ጋር የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ። የመግባቢያ ሰነዱን የኢፌዴሪ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈጉባኤ አገኘሁ ተሻገር እና የሩሲያ ፌዴሬሽን የፌዴራላዊ ሸንጎ አፈጉባኤ ቫለንቲና ማትቪዬንኮ ተፈራርመዋል።…

አቶ አደም ፋራህ የሚዛን አማን አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ ስራን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ የሚዛን አማን አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ ስራን ጎበኙ። በጉብኝቱ ላይ የአውሮፕላን ማረፊያው ግንባታ ያለበት ደረጃ በተመለከተ ገለጻ ተደርጓል። የአውሮፕላን ማረፊያው ግንባታ…

የብሔራዊ መረጃ እና ደህንነት አገልግሎትን ጀብድ የሚያሳየው “ንስሮቹ” ፊልም ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሔራዊ መረጃ እና ደህንነት አገልግሎትን ጀብድ የሚያሳየው "ንስሮቹ" ፊልም ተመርቋል። ፊልሙን የመረቁት የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዋና አፈጉባኤ ታገሰ ጫፎ ናቸው። የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ያዘጋጀውና በታምራት መኮንን ፊልም…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ አትላንታ የሚያደርገውን አዲስ በረራ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ አሜሪካ አትላንታ የሚያደርገውን አዲስ በረራ ዛሬ መጀመሩን አስታወቀ። የበረራው ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በስካይላይት ሆቴል ተካሂዷል። በመርሐ ግብሩ ላይ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፣…

ኮሚሽነር ለሊሴ ነሜ የዱባይ ዓለም አቀፍ ምክር ቤት የመካከለኛው ምስራቅና የአፍሪካ ኃላፊ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንቨስትመንት ኮሚሽነር ለሊሴ ነሜ የዱባይ ዓለም አቀፍ ምክር ቤት የመካከለኛው ምስራቅና የአፍሪካ ኃላፊ ከሆኑት ካሊድ አል አሊ ጋር በዱባይ ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ ÷ ከቀጠናው አዲስ ኢንቨስትመንቶችን መሳብ ስለሚቻልባቸው…