Fana: At a Speed of Life!

በሻንጋይ ማራቶን አትሌት ስራነሽ ይርጋ ዳኜ አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሻንጋይ ማራቶን ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ስራነሽ ይርጋ ዳኜ አሸነፈች። አትሌቷ 2:21:28 በሆነ ሰዓት በመግባት ውድድሩን በቀዳሚነት አጠናቃለች። አትሌት ስራነሽ ይርጋ ዳኜን በመከተል ኬንያዊቷ አትሌት ሴሊ ቼፕየጎ ካፕቲች 2:21:55 በሆነ…

ለማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ከ328 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል 328 ሚሊየን 478 ሺህ ብር ድጋፍ ተደርጓል። የክልሉ ሀብት ማሰባሰቢያና የክልሉን ፀጋዎች ማስተዋወቂያ መርሐ ግብር በአዲስ አበባ ተካሂዷል። በመርሐ ግብሩ ላይ የመንግስት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች፣ የክልሉ ከፍተኛ…

በመዲናዋ ሁሉም ክፍለ ከተሞች ህዝባዊ የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በሁሉም ክፍለ ከተሞች የጋራ ህዝባዊ የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው፡፡ ውይይቱ በ2015 በጀት ዓመት በተገኙ አበረታች ውጤቶች፣ ህዝቡን ተጠቃሚ ለማድረግ በከተማ አስተዳደሩ በተሰሩ ስራዎች እንዲሁም የተያዘው በጀት…

በመዲናዋ ተጨማሪ 67 የከተማ አውቶቡሶች ወደ ስራ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባን የብዙሃን ትራንስፖርት አቅርቦት ለማሻሻል ተጨማሪ 67 የከተማ አውቶቡሶች ዛሬ ወደ ስራ ገብተዋል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው÷ የአዲስ አበባን የብዙሃን ትራንስፖርት አቅርቦት…

የቻይናው ኤ አር ጄ 21 ጄትላይነር አውሮፕላን 10 ሚሊየን መንገደኞችን በማጓጓዝ ክብረወሰን አስመዘገበ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቻይና የተሰራው ኤ አር ጄ 21 ጄትላይነር የመንገደኞች አውሮፕላን በሰባት ዓመት ውስጥ 10 ሚሊየን መንገደኞችን በማጓጓዝ ክብረወሰን አስመዝግቧል፡፡   ቻይና በራሷ የሰራችውና በፈረንጆቹ 2016 በሀገር ውስጥ በረራ ወደ ንግድ…

ተቋማት ጥራትን የሥራቸው ማዕከል ሊያደርጉ ይገባል – ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)ተቋማት ጥራትን የሥራቸው ማዕከል አድርገው ሊሰሩ እንደሚገባ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ጥሪ አቀረቡ። የኢትዮጵያ ጥራት ሽልማት ድርጅት ያዘጋጀው 10ኛው ዙር አገር አቀፍ የጥራት ሽልማት ሥነ-ሥርዓት ዛሬ ማምሻውን በቤተ-መንግሥት…

ሩሲያ ከፍተኛ ቁጥር ያለው የድሮን ጥቃት በዩክሬን ላይ መፈጸሟ ተሰማ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ በአንድ ጀምበር ከፍተኛ የሰው አልባ አውሮፕላን (ድሮን) ጥቃት እንዳደረሰች ዩክሬን ገለጸች።   አብዛኛዎቹ ኢላማዎችም በሀገሪቱ ዋና ከተማ ኪየቭ ላይ ያነጣጠሩ መሆናቸውን የዩክሬን አየር ኃይል ገልጿል።…

ተጠባቂው የማንቼስተር ሲቲ እና የሊቨርፑል ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 13ኛ ሳምንት ተጠባቂው የማንቼስተር ሲቲ እና የሊቨርፑል ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቅቋል፡፡ በኢትሃድ የተደረገው የሁለቱ ተፎካካሪ ቡድኖች ጨዋታ 1 ለ 1 በሆነ አቻ ውጤት ተጠናቅቋል፡፡ የማንቼስተር ሲቲን…

የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት የተለያዩ ሹመቶችን አጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት የተለያዩ ሹመቶችን በሙሉ ድምጽ አጸደቀ፡፡ በዚሁ መሰረት፡- 1-አቶ ጃንጥራር አባይ ምክትል ከንቲባ እና የኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ ኃላፊ 2-አቶ ጥራቱ በየነ በምክትል ከንቲባ ማእረግ የስራ እና…

ምክር ቤቱ የከተማዋን አስፈጻሚ አካላት መልሶ ለማቋቋም የቀረበለትን አዋጅ በሙሉ ድምጽ አጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የአዲስአበባ ከተማ አስተዳደር አስፈፃሚ አካላትን ለማቋቋም በወጣ ረቂቅ አዋጅ ላይ ተወያይቶ በሙሉ ድምፅ አፅድቋል:: በዚህም መሰረት መልሰው የተቋቋሙት ተቋማት፡- 1. የኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ 2. የስራ እና ክህሎት ቢሮ 3. የፕላን…