Fana: At a Speed of Life!

ብሪታንያ ወታደሮቿን ለዩክሬን የመላክ ፍላጎት እንዳላት ገለጸች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሪታንያ ወታደሮቿን ወደ ዩክሬን የመላክ ፍላጎት እንዳላት የሀገሪቱ መከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የብሪታንያ መከላከያ ሚኒስትር ግራንት ሻፕስ በዩክሬን ይፋዊ የስራ ጉብኝት ማድረጋቸውን አርቲ ዘግቧል፡፡ ሚኒስትሩ በዩክሬን ቆይታቸውም ÷…

ድርቤ ወልተጂ በአንድ ማይል የሴቶች የጎዳና ላይ ሩጫ ሪከርድ ሰበረች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ድርቤ ወልተጂ በአንድ ማይል የሴቶች የጎዳና ላይ ሩጫ ሪከርድ በመስበር አሸነፈች፡፡ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሴቶች አንድ ማይል የሪጋ የዓለም የጎዳና ላይ ሩጫ ድል ቀንቷቸዋል፡፡ ርቀቱን አትሌት ድርቤ ወልተጂ በቀዳሚነት ስታጠናቅቅ…

ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በ5 ኪሎ ሜትር የዓለም የጎዳና ላይ ሩጫ ድል ቀናቸው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በወንዶች 5 ኪሎ ሜትር የሪጋ የዓለም የጎዳና ላይ ሩጫ ድል ቀንቷቸዋል፡፡ አትሌት ሀጐስ ገ/ሕይወ ርቀቱን 12 ደቂቃ ከ59 ሰከንድ በሆነ ሰዓት በማጠናቀቅ ቀዳሚ መሆን ችሏል፡፡ ሌላኛው ኢትዮጵያዊ አትሌት ዮሚፍ…

ፖሊስ ከወገንተኝነት ነጻ በመሆን የሕግ የበላይነትን ለማረጋገጥ በትኩረት ሊሰራ ይገባል – አቶ ኦርዲን በድሪ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፖሊስ ከየትኛውም ወገንተኝነት ነጻ በመሆን የሕግ የበላይነትን ለማረጋገጥ በትኩረት ሊሰራ ይገባል ሲሉ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ገለጹ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ÷በቅርቡ ስልጠና ወስደው ለተመረቁ የሐረሪ ክልል ምልምል ፖሊስ አባላት…

በአዲስ አበባ ለሚከበረው የኢሬቻ በዓል የቅድመ ዝግጅት ስራዎች እየተጠናቀቁ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የፊታችን ቅዳሜ ለሚከበረው የሆረ ፊንፊኔ ኢሬቻ በዓል የቅድመ ዝግጅት ስራዎች እየተጠናቀቁ መሆኑ ተገልጿል። የከተማዋ ከፍተኛ አመራሮችና ባለድርሻ አካላት የሆረ ፊንፊኔ ኢሬቻ በዓል በድምቀት እንዲከበር እየተደረገ ያለውን…

በመዲዋና በክረምት ወራት የተገነቡ መኖሪያ ቤቶች ለአቅመ ደካማ ዜጎች ተላለፉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በክረምት ወራት የተገነቡ መኖሪያ ቤቶች ለአቅመ ደካማ ዜጎች ተላልፈዋል፡ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ÷በዛሬው ዕለት በክረምት ወራት የተገነቡ መኖሪያ ቤቶች ለአቅመ ደካማ ዜጎች…

ኢትዮጵያውያን አትሌቶች የሚጠበቁበት የሪጋ የዓለም የጎዳና ላይ ሩጫ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያውያን አትሌቶች የሚጠበቁበት በላቲቪያ ሪጋ የሚሄደው የዓለም የጎዳና ላይ ሩጫ ውድድር ተካሂዷል፡፡ ኢትዮጵያ በሻምፒዮናው በሰባት ሴቶች እና በስድስት ወንዶች በድምሩ በ13 አትሌቶች ተወከላለች። በሴቶች የ5 ኪሎ ሜትር ውድድር…

በጅግጅጋ ከተማ በእሳት አደጋ ንብረታቸውን ላጡ ነጋዴዎች የተገነቡ የንግድ ቤቶች ተሰጡ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማ አዲሱ ታይዋን ተብሎ በሚጠራው የገበያ ማእከል በተከሰተው የእሳት አደጋ ንብረታቸው ለወደመባቸው ነጋዴዎች የተገነቡ 336 ጊዜያዊ የንግድ ቤቶች ለነጋዴዎች ተሰጥተዋል። በሶማሌ ክልል የሴቶችና ህፃናት ጉዳይ…

በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ሁለቱ የማንቼስተር ከተማ ክለቦች ሲሸነፉ አርሰናል ድል ቀንቶታል

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 19 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 7ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ሁለቱ የማንቼስተር ከተማ ክለቦች ተሸንፈዋል። ከቀትር በኋላ በተካሄደ ጨዋታ አስቶንቪላ ብራይተንን 6 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል። በተመሳሳይ 11 ሰአት ላይ በተደረጉ…