በዘንድሮው የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት 20 ሚሊየን ወጣቶች እንደሚሳተፉ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር አቀፍ ደረጃ 20 ሚሊየን ወጣቶችን በክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ለማሳተፍ ዝግጅት መጠናቀቁን የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ።
በሚኒስቴሩ የወጣቶች ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ሙና አህመድ እንደገለጹት፥ በዘንድሮው የክረምት በጎ ፈቃድ…