ኢትዮጵያ እና የኮሪያ ዓለም አቀፍ የትብብር ኤጀንሲ የ10 ሚሊየን ዶላር የድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ
አዲስ አበበ ፣ ግንቦት 8 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና የኮሪያ ዓለም አቀፍ የትብብር ኤጀንሲ (ኮይካ) የ10 ሚሊየን ዶላር የድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ።
የድጋፍ ስምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ሰመሪታ ሰዋሰው እና በኢትዮጵያ የኮይካ ሃላፊ ሊ ቢዩንግህዋ ተፈራርመውታል።
ድጋፉ…