Fana: At a Speed of Life!

የኔዘርላንድሱ “ቪኦን.ቴሌኮም” በኢትዮጵያ እንዲሠራ ጥሪ ቀረበለት

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኔዘርላንድሱ “ቪኦን.ቴሌኮም” በኢትዮጵያ እንዲሠራ ጥሪ ቀረበለት፡፡ የኢፌዴሪ ገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) ከ“ቪኦን.ቴሌኮም” ግሩፕ ዋና ሥራ አሥፈጻሚ ማቲው ጋልቫኒ ጋር በበይነ-መረብ ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱም የቪ ኦን…

የሚዲያ አመራሮች፣ አርታኢዎችና ሌሎች ባለሙያዎች የግብርና አውደ ርዕይን እየጎበኙ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚዲያ አመራሮች፣ አርታኢዎች፣ አዘጋጆችና ሌሎች ባለሙያዎች የግብርና አውደ ርዕይን እየጎበኙ ነው፡፡ በጉብኝቱ የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቲን (ዶ/ር) ጨምሮ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) እና ሌሎች ከፍተኛ…

በመዲናዋ የሌማት ትሩፋት አውደ ርዕይ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአርሶ አደርና ከተማ ግብርና ልማት ኮሚሽን ያዘጋጀው የሌማት ትሩፋት አውደ ርዕይ መካሄድ ጀመረ፡፡ "ምግባችን ከደጃችን" በሚል መሪ ሀሳብ በሳይንስ ሙዚየም እየተካሄደ ባለው በዚሁ አውደ ርዕይ ማር፣ ዶሮ፣ እንቁላል…

ኪየቭ ከባድ የሚሳኤል እና የድሮን ጥቃት እንደተፈጸመባት አስታወቀች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዩክሬን ዋና ከተማ ኪየቭ ከባድ የሚሳኤል እና የድሮን ጥቃት እንደተፈፀመባት የሀገሪቱ ባለስልጣናት ገለጹ። ድሮኖች እና ሚሳኤሎች ጥቃት ባደረሱበት አካባቢ በትንሹ 3 ሰዎች መቁሰላቸውንም ባለስልጣናቱ ተናግረዋል። ባለስልጣናቱ የዩክሬን የአየር…

ሃንጋሪ ከአውሮፓ ኅብረት ለዩክሬን መተላለፍ የነበረበትን የጦር መሳሪያ አቅርቦት ማገዷ ተነገረ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሃንጋሪ ከአውሮፓ ኅብረት ለዩክሬን መድረስ የነበረባቸው 544 ሚሊየን ዶላር የሚያወጡ የጦር መሣሪያዎችን ማገዷ ተሰማ። መሳሪያው ከአውሮፓ ኅብረት በአውሮፓ የሠላም ተቋም በኩል ለኪየቭ የሚላክ እንደነበር አር ቲ በዘገባው አስታውሷል። ሃንጋሪ…

የኢትዮጵያ ሕገ መንግስት “ይሻሻል ፤ አይሻሻል ” በሚሉ ጉዳዮች ላይ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) "ሕገ መንግስቱ ይሻሻል እና መሻሻል የለበትም" በሚሉ አከራካሪ ጉዳዮች ዙሪያ በኢትዮጵያ ፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት አዘጋጅነት ውይይት ተካሂዷል፡፡ "ሕገመንግስቱ ከሦስት ዓስርት ዓመታት በኃላ ሊሻሻል ይገባል ወይ? ከሆነስ ምን ምን ላይ ይሻሻል?"…

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና በዛሬው እለት መጀመሩን የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ገለጸ፡፡ 52ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ዛሬ ሲጀመር በሴቶች ርዝመት ዝላይ፣ በወንዶች ከፍታ ዝላይ የፍጻሜ፣ እንዲሁም በ800 ሜትር ወንዶችና ሴቶች…

26 ቢሊየን ብር በመመደብ የመብራት መቆራረጥ ችግርን ለመቅረፍ እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እየታየ ያለውን የመብራት መቆራረጥ ችግር ለመቅረፍ በሀገር ዓቀፍ ደረጃ 26 ቢሊየን ብር ተመድቦ የማሻሻያና የመልሶ ግንባታ ሥራዎች እየተከናወኑ መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ገለጸ፡፡ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ…

የደቡብ አፍሪካ የፓርላማ ልዑክ ለልምድ ልውውጥ ኢትዮጵያ ገባ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ አፍሪካ የፓርላማ ልዑክ ከኢትዮጵያ ፓርላማ ጋር የልምድ ልውውጥ ለማድረግ አዲስ አበባ ገብቷል። በኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግሥት ተጠሪ ሚኒስትር ዴኤታ ምህረቱ ሻንቆ (ረ/ፕ) ለልዑካን ቡድኑ በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን…

በኢትዮጵያ በየዓመቱ 77 ሺህ አዳዲስ ዜጎች በካንሰር ሕመም ይያዛሉ – ዶ/ር ሊያ ታደሰ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሰሃራ በታች ባሉ የአፍሪካ ሀገራት የካንሰር በሽታን መከላከል እና መቆጣጠር የሚያስችል የምርምር ጥምረት እና የካንሰር መረጃዎች መዛግብት ጥምረት ጉባኤ ተጀምሯል፡፡ በመድረኩ አምስት የአፍሪካ ሀገራት የተጣመሩበት የካንሰር በሽታን መከላከል እና…