ክልሎች ለነብዩ መሐመድ (ሰዐወ) የመውሊድ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ክልሎች ርዕሳነ መስተዳድሮች ለእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1 ሺህ 498ኛው የነብዩ መሐመድ (ሰዐወ) የመውሊድ በዓል አደረሳችሁ ሲሉ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡
የሐረሪ ክልል የመውሊድ በዓልን አስመልክቶ ባስተላለፈው መልዕክት÷…