የሀገር ውስጥ ዜና “ዘ ዊኬንድ” መጠሪያውን ወደ ትውልድ ሥሙ አቤል ተሥፋዬ መኮንን መለሰ Alemayehu Geremew May 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) “ዘ ዊኬንድ” መጠሪያውን ወደ እውነተኛ የትውልድ ሥሙ አቤል ተሥፋዬ መኮንን መመለሱን አስታወቀ፡፡ ካናዳዊው አርቲስት ከሰኞ ዕለት ጀምሮ የትዊተር እና የኢንስታግራም አካውንቱን ወደ መደበኛው የትውልድ ሥሙ በመቀየር መጠቀም ጀምሯል። የአሁኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና ማህበራዊ እሴቶችን ለትውልዱ ለማስተላለፍ ቤተሰብ ጉልህ ሚና ሊወጣ ይገባል – ኤርጎጌ ተስፋዬ(ዶ/ር) Amele Demsew May 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ማህበራዊ እሴቶችን ጠብቆ በማቆየትና ለትውልዱ በማስተላለፍ ሂደት ውስጥ ቤተሰብ ጉልህ አስተዋጽኦ ማበርከት እንደሚጠበቅበት የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ(ዶ/ር) ገለጹ። በሀገር አቀፍ ደረጃ ለመጀመሪያ ጊዜ የቤተሰብ ቀን…
የሀገር ውስጥ ዜና ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ የባሕርዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም የግንባታ ሒደትን ጎበኙ Shambel Mihret May 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ/ር) በዛሬው እለት የባሕርዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም ቀሪ የግንባታ ስራ ያለበትን ደረጃ ጎብኝተዋል፡፡ በመርሐ ግብሩ ላይ በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የማሕበራዊ ጉዳዮች ክላስተር አስተባባሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና በባቡር መሠረተ ልማት ዝርፊያ የተጠረጠሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ሥር ዋሉ Alemayehu Geremew May 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር ትራንስፖርት መሠረተ ልማት ላይ ዝርፊያ በመፈፀም የተጠረጠሩ ሰባት ግለሰቦች በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን የገላን ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ አስታውቋል፡፡ ተጠርጣሪዎቹ ከኅብረተሰቡ በደረሰ ጥቆማ መሠረት በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን…
የሀገር ውስጥ ዜና ለመዲናዋ በጎ ፈቃደኞች እውቅና ተሰጠ Amele Demsew May 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በ2014 እና በ2015 ዓ.ም የክረምት ወራት በበጎ ፈቃድ ስራዎች ለተሳተፉ በጎ ፍቃደኞች እውቅና ሰጥቷል፡፡ በመዲናዋ የበጎ ፍቃድ ስራዎች የበርካታ ነዋሪዎች ችግር መቅረፍ መቻሉን የከተማ አስተዳደሩ ከንቲባ አዳነች…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል 2ኛ ዙር የበልግ አረንጓዴ አሻራ መርሐ-ግብር ተጀመረ Shambel Mihret May 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ከ54 ሚሊየን በላይ ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ ያላቸው ችግኞች የሚተከሉበት ሁለተኛ ዙር የበልግ አረንጓዴ አሻራ መርሐ-ግብር በይፋ ተጀምሯል። መርሐ ግብሩን የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና የአርቲስት ሂሩት በቀለ የቀብር ሥነ-ሥርዓት ተፈጸመ Feven Bishaw May 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአርቲስት ሂሩት በቀለ የቀብር ሥነ-ሥርዓት ተፈጽሟል፡፡ መስከረም 28 ቀን 1935 ዓ.ም የተወለደችው ሂሩት ከ1950 ዎቹ መጀመሪያ እስከ 1980ዎቹ መጨረሻ ድረስ በርካታ የሙዚቃ ስራዎችን ለአድማጭ አበርክታለች። ከዳህላክ፣ ዳሽን እና…
የሀገር ውስጥ ዜና በሶማሊያ የተሰማራው የኢትዮጵያ ሠላም አስከባሪ ሰራዊት ግዳጁን በብቃት እየፈፀመ መሆኑ ተገለፀ Amele Demsew May 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሊያ የተሰማራው የኢትዮጵያ ሠላም አስከባሪ ሰራዊት ግዳጁን በብቃትና በጀግንነት እየፈፀመ መሆኑ ተገለጸ፡፡ በሶማሊያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሙክታር መሀመድ ዋሬ ፣በሶማሊያ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ወታደራዊ አታሼ ሜጄር ጄኔራል አማረ ገብሩ እና ከፍተኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና የምርት አቅርቦትን በማሳደግና የዋጋ ግሽበትን በመቀነስ ነዋሪዎች ተጠቃሚ እንዲሆኑ ይሰራል – አቶ አብዱጀባር መሃመድ Melaku Gedif May 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል የምርት አቅርቦት በማሳደግና የዋጋ ግሽበትን በመቀነስ ነዋሪዎችን ተጠቃሚ የማድረግ ስራ እንደሚሰራ የክልሉ ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ሃላፊ አቶ አብዱጀባር መሃመድ ገለጹ፡፡ በሐረሪ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት በክልሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና የቻይናዋ ቾንግቺንግ ግዛት ባለሐብቶች በኢትዮጵያ መዋዕለ-ንዋያቸውን እንዲያፈሱ ተጠየቀ Alemayehu Geremew May 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የቻይናዋ ቾንግቺንግ ግዛት ባለሐብቶች ኢትዮጵያን መርጠው የንግድ መዳረሻ እንዲያደርጓት ተጠየቁ፡፡ በቻይና የኢትዮጵያ አምባሳደር ተፈራ ደርበው ከቻይና ቾንግቺንግ ማዘጋጃ ቤት የውጭ ጉዳይ ፅኅፈት ቤት ምክትል ዋና ዳይሬክተር ሊ ሚንጉዋን ጋር ፍሬያማ…