Fana: At a Speed of Life!

በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ነፃ የትምህርት ዕድል የተመቻቸላቸው ተማሪዎች አቀባበል ተደረገላቸው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ነፃ የትምህርት ዕድል የተመቻቸላቸው ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች በአቡዳቢ ዩኒቨርሲቲና በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች አቀባበል ተደርጎላቸዋል፡፡ 273 የሚሆኑ ተማሪዎች በ2014 ዓ.ም ከፍተኛ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ…

ባንኩ ከ20 ቢሊየን ብር በላይ ብድር ለመስጠት መዘጋጀቱን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ልማት ባንክ በ2016 በጀት ዓመት ለአነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዝ አንቀሳቃሾች ከ20 ቢሊየን ብር በላይ ብድር ለመስጠት ዕቅድ መያዙን አስታወቀ። የባንኩ የሚዲያና ኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር የአብሥራ ከበደ÷ ካለፉት ሦስት ዓመታት…

ብራዘርስ ጋዝ ኩባንያ በኢትዮጵያ የመሰማራት ፍላጎት እንዳለው ገለፀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኡም አልኩዌን ኤምሬት የሚገኘው ብራዘርስ ጋዝ (BROTHERS GAS) ኩባንያ በኢትዮጵያ መዋዕለ ነዋዩን የማፍሰስ ፍላጎት እንዳለው አስታወቀ፡፡ በዱባይና ሰሜን ኤምሬቶች የኢትዮጵያ ቆንስል ጄኔራል አምባሳደር አክሊሉ ከበደ…

በቀዝቃዛ አየር የሚቀሰቀሰውን አስም እንዴት ማከም ይቻላል?

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቀዝቃዛ አየር ወቅት አስም የሚባባስበት ሁኔታ ከፍተኛ እንደሆነ የሕክምና ባለሙያዎች ያነሳሉ፡፡ በቀዝቃዛ አየር አስም ያለባቸው ሰዎች ለመተንፈስ የሚፈተኑት ተለምዷዊ ተግባራቸውን እንዳይከውኑ እንቅፋት በመሆንም የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴን…

የእግር ኳስ ፌዴሬሽን ከክለቦች ጋር በቅንጅት መስራት እንደሚገባው ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የእግር ኳሱን ውጤታማነት ለማረጋገጥ ከክለቦች ጋር በቅንጅት መስራት እንዳለበት በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የጤና፣ ማህበራዊ ልማት፣ ባህልና ስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አሳስቧል፡፡ ቋሚ ኮሚቴው ከኢትዮጵያ እግር…

የመውሊድ በዓልን ምክንያት በማድረግ ነገ 9 ጊዜ መድፍ ይተኮሳል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ነገ የሚከበረውን የነብዩ መሐመድ (ሰዐወ) የመውሊድ በዓል  ምክንያት በማድረግ ከማለዳው 12፡00 ላይ ዘጠኝ ጊዜ መድፍ እንደሚተኮስ የመከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ። 1 ሺህ 498 ኛው የነብዩ መሐመድ (ሰዐወ) የመውሊድ በዓል በታላቁ አንዋር…

ለደመራ በዓል ለተሽከርካሪ ዝግ የሚሆኑ መንገዶችን ይፋ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በነገው ዕለት በመስቀል አደባባይ በሚከበረው የደመራ በዓል ምክንያት ለተሽከርካሪ ዝግ የሚሆኑ መንገዶችን የአዲስ አበባ ፖሊስ ይፋ አድርጓል፡፡ በዚሁ መሠረት ነገ ከረፋዱ 5:00 ጀምሮ እስከ በዓሉ ፍፃሜ ድረስ፡- • ከኡራዐል አደባባይ ወደ…

ኬንያ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ልትገነባ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኬንያ ከፈረንጆቹ 2027 ጀምሮ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ግንባታ ልትጀምር ማቀዷ ተገለጸ፡፡ ዕቅዱ የሀገሪቷ የሕዝብ ቁጥር ከመጨመሩ ጋር ተያይዞ ከዓየር ብክለት ነጻ የሆነ የኤሌክትሪክ ኃይል አቅርቦት በማስፈለጉ ነው ተብሏል፡፡ የሀገሪቷ…

በአማራ ክልል 6 ነጥብ 2 ሚሊየን ተማሪዎችን ወደ ትምህርት ገበታ ለማምጣት እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በዘንድሮው አመት 6 ነጥብ 2 ሚሊየን ተማሪዎችን ወደ ትምህርት ገበታ ለማምጣት እየተሰራ መሆኑን የክልሉ ትምህርት ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ምክትል ሀላፊ አቶ ወንደሰን አቢ÷ በክልሉ እስከ መስከረም 25 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ…

በአማራ ክልል ሶስት ዞኖች የተከሰቱ የሰብል ተባዮችን ለመከላከል እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ በሰሜን ሸዋ፣ በኦሮሞ ብሔረሰብ እና በደቡብ ወሎ ዞኖች ላይ የተከሰቱ የተለያየ አይነት የሰብል ተባዮችን ለመከላከል ጥረት እየተደረገ መሆኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ ገለፀ፡፡ በአካባቢዎቹ ቢጫ ዋግን ጨምሮ የግሪሳ ወፍ እና ጢንዚዛ መከሰቱ…