የሀገር ውስጥ ዜና ከ1 ነጥብ 6 ሚሊየን በላይ ለሆኑ ሰዎች ሕክምና የሚውል የወባ መድኃኒት ተሠራጨ ዮሐንስ ደርበው Sep 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ1 ነጥብ 6 ሚሊየን በላይ ሰዎችን ሊያክም የሚችል የወባ መድኃኒት ባለፉት ሦስት ወራት መሠራጨቱን የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት አስታወቀ፡፡ እንዲሁም ከ1 ነጥብ 6 ሚሊየን በላይ ሰዎችን ሊያክም የሚችል መድኃኒት በክምችት መኖሩን…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በቻይና እየተካሄደ በሚገኘው የቡና ኤግዚቢሽን ላይ እየተሳተፈች ነው Feven Bishaw Sep 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በቻይና ሀንጆ ከተማ እየተካሄደ በሚገኘው የቡና ኤግዚቢሽን ላይ እየተሳተፈች ትገኛለች፡፡ በቻይና የኢትዮጵያ ኤምባሲ በፈረንጆቹ ከመስከረም 21 እስከ ጥቅምት 10 ቀን 2023 በሚካሄደው "ኮፊ መንዝ ኦፍ ኤዥያ ጌም፣…
የሀገር ውስጥ ዜና ከመቅደላ ተዘርፈው የተወሰዱ የተለያዩ ቅርሶች በለንደን ለሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ተመለሱ Melaku Gedif Sep 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ1868 በአጼ ቴዎድሮስ ዘመነ መንግስት ከመቅደላ ተዘርፈው የተወሰዱ የተለያዩ ቅርሶች በለንደን ለሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ተመልሰዋል፡፡ ከተመለሱት ቅርሶች መካከል የመድሃኒዓለም ታቦት፣ የልኡል ዓለማየሁ የጸጉር ዘለላ፣ ከብር የተሰሩና በነሃስ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጉቴሬዝ ተመድ ለኢትዮጵያ የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለጹ Melaku Gedif Sep 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ፀሐፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ውይይቱ "ሰላም ፣ብልፅግና፣ ለውጥና ዘላቂነት" በሚል መሪ ሃሳብ እየተካሄደ ከሚገኘው የተመድ 78ኛ…
ጤና ጤናማ እንቅልፍ Meseret Awoke Sep 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እንቅልፍ እንደምግብ እና ውሃ ሁሉ ለአንድ ሰው ጤና የማይተካ ሚና እንዳለው ባለሙያዎች ይናገራሉ፡፡ ጤናማ እንቅልፍ ለአካል፣ ለስነልቦና ያለው ጠቀሜታ ከፍ ያለ ከመሆኑ አንጻር ቀንን የመወሰን አቅም አለውና በቂ እረፍት በማድረግ ጤናን መጠበቅ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ዲሞክራቲክ ኮንጎ የተመድ ሰላም አስከባሪ ሃይል ከግዛቷ እንዲወጣ ጠየቀች Shambel Mihret Sep 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) የሰላም አስከባሪ ሃይል ከግዛቷ በፍጥነት እንዲወጣ ጥሪ አቅርባለች፡፡ በተመድ 78ኛው ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ፕሬዚዳንት ፌሊክስ ትሺሴኬዲ÷ ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ግዛቷን…
የሀገር ውስጥ ዜና ለግጭቶች እልባት በመስጠት ሰላምን እናጽና – የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን Shambel Mihret Sep 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የግጭት ምክንያቶችን ለይቶ በማውጣት እልባት በመስጠትና ሰላምን በማጽናት በኩል ሁሉም ዜጋ በትብብር ሊሰራ እንደሚገባ የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አሳሰበ። ኮሚሽኑ በአጀንደ ልየታ ላይ የሚሳተፉ የህብረተሰብ ክፍሎችን ለመምረጥ በጋምቤላ ከተማ ለሦስት…
ቴክ ምድርን የሚያክል ከብረት የተሰራ ፕላኔት ተገኘ Meseret Awoke Sep 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከጠንካራ ብረት የተሰራ መጠኑ ምድርን የሚያክል ፕላኔት በአቅራቢያው ያለ ኮከብን እየዞረ መገኘቱ ተሰማ፡፡ ግሊሴ 367 ቢ ወይም ታሃይ የተባለው ፕላኔት ከብረት የተሰራ መሆኑ የተለየ የሚያደርገው ሲሆን፥ በ7 ነጥብ 7 ሰዓታት ውስጥ ብቻ ኮከቡን…
የሀገር ውስጥ ዜና በሸገር ከተማ በ16 ቢሊየን ብር ወጪ የተለያዩ የመሰረተ ልማት ፕሮጀክቶች ሊገነቡ ነው Shambel Mihret Sep 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሸገር ከተማ አስተዳደር ለገ ጣፎ ለገዳዲ ክፍለ ከተማ የተገነቡ የተለያዩ የመሰረተ ልማት ፕሮጀክቶች በዛሬው ዕለት ተመርቀዋል። ፕሮጀክቶቹ 374 ሚሊየን ብር ወጪ የተደረገባቸው ሲሆን÷በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ላሉ ዜጎች የተገነቡ ቤቶች፣…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ300 በላይ የአልሸባብ ታጣቂዎች ተደመሰሱ ዮሐንስ ደርበው Sep 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ300 በላይ የአልሸባብ ታጣቂዎች ሲደመሰሱ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው አባላቱ መቁሰላቸውን የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት አስታወቀ። በሶማሊያ የሚገኘውን የኢትዮጵያ ሠላም አሥከባሪ ሃይል ለመቀየር ተልዕኮ ወደ ሚፈፀምበት ቦታ በተንቀሳቀሰው የኢትዮጵያ…