Fana: At a Speed of Life!

በአፍሪካ ዘላቂ ሰላምና ደኅንነትን ለማረጋገጥ ሁሉን አቀፍ የፀጥታ ቅንጅታዊ አሰራርን ማጠናከር እንደሚገባ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ ዘላቂ ሰላምና ደኅንነትን ለማረጋገጥ ሀገራት ሁሉን አቀፍ የፀጥታ ቅንጅታዊ አሰራርን ማጠናከር እንዳለባቸው የአፍሪካ ኅብረት የፖለቲካ ጉዳዮች፣ የሰላምና ደኅንነት ኮሚሽነር ባንኮሌ አዴኦዬ አሳሰቡ። ኢትዮጵያን ጨምሮ የአፍሪካ ሀገራት…

የወረዳ ስራ አስፈፃሚውን የገደለው የፖሊስ አባል በቁጥጥር ስር ዋለ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በመዲናዋ ከግል ጉዳዩ ጋር በተያያዘ የወረዳ ስራ አስፈፃሚውን የገደለ የፖሊስ አባል በቁጥጥር ስር ዋለ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ ቂርቆስ ክፍለ ከተማ የወረዳ 8 ዋና ስራ አስፈፃሚ የእለት ከእለት ተግባራቸውን በማከናወን ላይ…

የቀድሞው የፓኪስታን ጠቅላይ ሚኒስትር የሁለት ሣምንታት የዋስትና ጊዜ ተፈቀደላቸው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፓኪስታን ፍርድ ቤት በዚህ ሣምንት በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው ለእስር ለተዳረጉት የቀድሞው የሀገሪቷ ጠቅላይ ሚኒስትር ኢምራን ካን የሁለት ሣምንታት የዋስትና ጊዜ ፈቀደ። የኢስላማባድ ከፍተኛ ፍርድ ቤት አርብ ዕለት በዋለው ችሎት ነው በሙስና ሰበብ…

የክላርኔት የሙዚቃ መሣሪያ ተጫዋቹ ዳዊት ፍሬው አስከሬን ነገ አዲስ አበባ ይገባል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የክላርኔት የሙዚቃ መሣሪያ ተጫዋቹ ዳዊት ፍሬው አስከሬን በነገው ዕለት ከጣሊያን አዲስ አበባ እንደሚገባ ተገልጿል፡፡ ከሙያ አጋሮቹ የተውጣጣው አስተባባሪ ኮሚቴ ዛሬ በሰጠው መግለጫ÷ የዳዊት ፍሬው አስከሬን ከጣሊያን ዛሬ ዕኩለ ለሊት ላይ ተነስቶ…

ኤጀንሲው ከ2 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ የመሬት ይዞታ ምዝገባና መረጃና አገልግሎት ኤጀንሲ 2 ቢሊየን 847 ሚሊየን በላይ ብር ገቢ መሰብሰቡን ገለጸ፡፡ የኤጀንሲው ዳይሬክተር ሀሰን ሞሳ እንዳስታወቁት ÷ ባለፉት ዘጠኝ ወራት 2 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ለመሰብሰብ ታቅዶ…

ኢትዮጵያ እና ፓኪስታን በሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዘርፍ በጋራ ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ኢትዮጵያ እና ፓኪስታን በሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዘርፍ በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ። ስምምነቱን ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር እና የፓኪስታን ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ተፈራርመዋል፡፡ በፓኪስታን ኢዝላማባድ…

በፋና እና በእስራኤል የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ጣቢያ የተሰናዳው የስልጠና መርሀ ግብር ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እና በእስራኤል የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ጣቢያ በጋራ የተዘጋጀው ስልጠና ተጀመረ፡፡ ስልጠናው በተለይም በዶክመንተሪ ፊልም አዘገጃጀት ላይ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት የካሜራ፣ የፕሮዳክሽን ዳይሬክተር እና ለዶክመንተሪ…

ዶናልድ ትራምፕ ለተላለፈባቸው የ5 ሚሊየን ዶላር የፆታዊ ትንኮሳ ካሳ ይግባኝ ጠየቁ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ፈፅመዋል ለተባለው ፆታዊ ትንኮሳ ለተበየነባቸው የ5 ሚሊየን ዶላር ካሳ ይግባኝ ጠየቁ፡፡ የቀድሞው ፕሬዚዳንት ላይ የተላለፈው ብይን ከሁለት ቀናት በፊት ባሳለፍነው ማክሰኞ ከሰዓት በኋላ ነው በኒውዮርክ…

ግብርናን የሚያዘምን የቴክኖሎጂ ውድድር ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ግብርናን ለማዘመንና በቴክኖሎጂ የተደገፈ ለማድረግ ወጣቶች ሀሳባቸውን የሚያወዳድሩበትና ወደተግባር የሚቀይሩበት ውድድር ተጀመረ። ውድድሩ በሀገር ውስጥ ለሁለተኛ ጊዜ የሚደረግ ሲሆን፥ ከአንድ እስከ ሶስት የሚወጡ ተወዳዳሪዎች የገንዘብ ሽልማት…

አዲስ አበባ እና አትላንታ ከተማዎች በተለያዩ ዘርፎች በጋራ ለመሥራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከአትላንታ ከንቲባ አንድሬ ዲከንስና ከልዑካቸው ጋር ተወያይተዋል። ከንቲባዎቹ በውይይታቸው÷ሁለቱ ከተሞች በጋራ በሚያከማውኗቸው ጉዳዮች ዙሪያ በትኩረት መክረዋል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ…