Fana: At a Speed of Life!

ኤጀንሲው ከ2 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ የመሬት ይዞታ ምዝገባና መረጃና አገልግሎት ኤጀንሲ 2 ቢሊየን 847 ሚሊየን በላይ ብር ገቢ መሰብሰቡን ገለጸ፡፡ የኤጀንሲው ዳይሬክተር ሀሰን ሞሳ እንዳስታወቁት ÷ ባለፉት ዘጠኝ ወራት 2 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ለመሰብሰብ ታቅዶ…

ኢትዮጵያ እና ፓኪስታን በሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዘርፍ በጋራ ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ኢትዮጵያ እና ፓኪስታን በሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዘርፍ በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ። ስምምነቱን ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር እና የፓኪስታን ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ተፈራርመዋል፡፡ በፓኪስታን ኢዝላማባድ…

በፋና እና በእስራኤል የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ጣቢያ የተሰናዳው የስልጠና መርሀ ግብር ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እና በእስራኤል የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ጣቢያ በጋራ የተዘጋጀው ስልጠና ተጀመረ፡፡ ስልጠናው በተለይም በዶክመንተሪ ፊልም አዘገጃጀት ላይ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት የካሜራ፣ የፕሮዳክሽን ዳይሬክተር እና ለዶክመንተሪ…

ዶናልድ ትራምፕ ለተላለፈባቸው የ5 ሚሊየን ዶላር የፆታዊ ትንኮሳ ካሳ ይግባኝ ጠየቁ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ፈፅመዋል ለተባለው ፆታዊ ትንኮሳ ለተበየነባቸው የ5 ሚሊየን ዶላር ካሳ ይግባኝ ጠየቁ፡፡ የቀድሞው ፕሬዚዳንት ላይ የተላለፈው ብይን ከሁለት ቀናት በፊት ባሳለፍነው ማክሰኞ ከሰዓት በኋላ ነው በኒውዮርክ…

ግብርናን የሚያዘምን የቴክኖሎጂ ውድድር ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ግብርናን ለማዘመንና በቴክኖሎጂ የተደገፈ ለማድረግ ወጣቶች ሀሳባቸውን የሚያወዳድሩበትና ወደተግባር የሚቀይሩበት ውድድር ተጀመረ። ውድድሩ በሀገር ውስጥ ለሁለተኛ ጊዜ የሚደረግ ሲሆን፥ ከአንድ እስከ ሶስት የሚወጡ ተወዳዳሪዎች የገንዘብ ሽልማት…

አዲስ አበባ እና አትላንታ ከተማዎች በተለያዩ ዘርፎች በጋራ ለመሥራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከአትላንታ ከንቲባ አንድሬ ዲከንስና ከልዑካቸው ጋር ተወያይተዋል። ከንቲባዎቹ በውይይታቸው÷ሁለቱ ከተሞች በጋራ በሚያከማውኗቸው ጉዳዮች ዙሪያ በትኩረት መክረዋል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ…

6ኛው የቻይና ዓለም አቀፍ የገቢ ንግድ ትውውቅ ጉባኤ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 6ኛው የቻይና ዓለም አቀፍ የገቢ ንግድ ትውውቅ ጉባኤ ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች፣ አስመጪና ላኪዎች እና የተለያዩ ባለድርሻ አካላት በተገኙበት በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል። በኢትዮጵያ እና በቻይና መካከል ያለውን የንግድ ትስስር ማሳደግ…

ርእሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ  “የግብርና ሳይንስ አውደ ርዕይ”ን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርእሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ "ከቤት-ሙከራ ወደ አዝመራ" በሚል መሪ ቃል የተሰናዳውን "የግብርና ሳይንስ አውደ ርዕይ"ን ጎበኙ። በጉብኝቱም ርዕሰ መስተዳድሩን ጨምሮ የክልሉ ከፍተኛ የስራ ሃላፊች፣ አባገዳዎች እና ሞዴል አርሶ…

የሶማሌ ክልል ከፍተኛ አመራሮች ከክልሉ ነዋሪዎች ጋር እየተወያዩ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ከፍተኛ አመራሮች በሁሉም ዞኖችና ወረዳዎች ከሚኖሩ ነዋሪዎች ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ እየተወያዩ ነው ፡፡ የክልሉ ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ አብዱልቃድር ረሺድ እንደገለጹት ÷ ውይይቱ በወቅታዊ ሀገራዊና ክልላዊ ጉዳዮች፣ በፀጥታና ልዩ…

አንጋፋዋ ድምጻዊት ሂሩት በቀለ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አንጋፋዋ ድምጻዊት ሂሩት በቀለ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየች። ድምጻዊት ሂሩት በቀለ ባደረባት ህመም በሀገር ውስጥ እና በውጭ ሀገር በህክምና ስትረዳ ቆይታ ህይወቷ ማለፉን ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ከቤተሰቦቿ ተረድቷል። ሂሩት በቀለ…