በሲዳማ ክልል ከበልግ እርሻ ከ10 ነጥብ 5 ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት ይጠበቃል – ቢሮው
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 5 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ክልል በበልግ ወቅት ከሚለሙት ዋና ዋና ሰብሎችና ሥራ ሥር ተክሎች ከ10 ነጥብ 5 ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት ይገኛል ተብሎ እንደሚጠበቅ የክልሉ እርሻና ተፈጥሮ ሃብት ቢሮ ገለጸ፡፡
የቢሮው ኃላፊ አቶ መምሩ ሞኬ÷ በክልሉ ያለውን የበልግ…