Fana: At a Speed of Life!

በአማራ ክልል የልማትና የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎችን ለመፍታት አመራር የማደራጀት ስራ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የህዝብን የልማትና የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎች ለመፍታት አመራር የማደራጀት ስራ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ፡፡ የማዕከላዊ ሸዋ ኮማንድ ፖስት አባላት ዛሬ ከደብረብርሃን ከተማ እና ከሰሜን ሸዋ ዞን የአስተባባሪ አባላት ጋር በአመራር…

የተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች ለአፍሪካ አረንጓዴ የኃይል አማራጭ ፕሮጀክቶች 4 ነጥብ 5 ቢሊየን ዶላር ድጋፍ ይፋ አደረገች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች በአፍሪካ አህጉር ለሚከናወኑ አረንጓዴ የኃይል አማራጭ ፕሮጀክቶች ግንባታ የሚውል የ4 ነጥብ 5 ቢሊየን ዶላር የገንዘብ ድጋፍ ይፋ አድርጋለች፡፡ በአየር ንብረት ለውጥ ላይ የሚመክረውን 28ኛው የተመድ ጉባዔ (ኮፕ28)…

የሰውነት ክብደትን ለመቀነስ መወሰድ ያለባቸው መፍትሄዎች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከመጠን በላይ የሰውነት ክብደት መጨመር የተለያዩ የጎንዮሽ ችግሮችን እንደሚያስከትል የህክምና ባለሙያዎች ይናገራሉ፡፡ ከመጠን በላይ ውፍረት በተለያዩ ምክንያቶች ሲመጣ እንደየምክንያቶቹ ሁሉ መፍትሄዎቹም የተለያዩ ሲሆኑ፥ በተፈጥሯዊ መንገድ የተመጠነ…

በሀረሪ ክልል በ100 ሚሊየን ብር የተገነቡ የልማት ፕሮጀክቶች ተመረቁ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀረሪ ክልል በ100 ሚሊየን ብር የተገነቡ የልማት ፕሮጀክቶች ተመርቀዋል፡፡ በክልሉ ገጠር ወረዳዎች የተገነቡትን ፕሮጀክቶች የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ መርቀዋቸዋል። በኤረርና በሶፊ ወረዳዎች የተገነቡት…

አፍሪካ ዓለምን ከካርበን ነፃ የማድረግ አቅም አላት – ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አፍሪካ ዓለምን ከካርበን ነፃ የማድረግ እና በአህጉሪቱ ኢንቨስትመንቶችን ለማሳደግ የሚያስችል አቅም አላት ሲሉ የኬኒያው ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ ተናገሩ። ፕሬዚዳንቱ በኬኒያ ለሶስት ቀናት በሚካሄደው የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ ላይ…

የተመድ በኢትዮጵያ ቋሚ ተወካይና የሰብዓዊ ጉዳዮች አስተባባሪ የሚመራ ልኡክ ጅግጅጋ ከተማ ገባ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተመድ በኢትዮጵያ ቋሚ ተወካይና የሰብዓዊ ጉዳዮች አስተባባሪ ራሚዝ አላክባሮቭ (ዶ/ር) የሚመራ ልኡክ ጅግጅጋ ከተማ ገባ፡፡ ልዑኩ ከሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ጽህፈት ቤት ኃላፊ ሁሴን ሀሺ (ዶ/ር) ጋር የተወያየ ሲሆን÷…

መንግስት የአየር ንብረት ለውጥ ችግርን ለመቅረፍ እየሰራ ነው-ፍፁም አሰፋ(ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት የአየር ንብረት ለውጥ ችግርን ለመቅረፍ ስትራቴጂ በመንደፍ ተግባር ላይ እያዋለ ነው ሲሉ የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍፁም አሰፋ(ዶ/ር) ገለፁ፡፡ የአፍሪካ የአየር ንብረት ጉባኤ በኬንያ ናይሮቢ ከተማ እየተካሄደ የሚገኝ…

የሐይማኖት ተቋማት ጉባዔ ከጷጉሜን 3 እስከ 5 ብሄራዊ የፀሎት እና የንስሃ መርሐ ግብር ማዘጋጀቱን ገለፀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የሐይማኖት ተቋማት ጉባዔ ከጷጉሜን 3 እስከ 5 ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ የሚቆይ የሶስት ቀናት ብሄራዊ የፀሎት እና የንስሃ መርሃግብር ማዘጋጀቱን ገለፀ። መርሐ ግብሩ ‘ጥላቻ የራቀበት የፍቅር ብሩህ ተስፋ የሚታይበትን አዲስ አመት…

የአፍሪካ ወጣቶች የአየር ንብረት ለውጥ መፍትሄ ላይ እንዲሰሩ 1 ቢሊየን ዶላር የሚጠጋ ድጋፍ ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ወጣቶች ለአየር ንብረት ለውጥ ተፅዕኖ መፍትሄዎችን እንዲሹ ያስችላቸው ዘንድ የ140 ቢሊየን የኬንያ ሽልንግ (1 ቢሊየን ዶላር የሚጠጋ) ድጋፍ ይፋ ሆነ፡፡ ድጋፉን ይፋ ያደረገው የአፍሪካ ልማት ባንክ÷ ገንዘቡን ከዓለምአቀፉ “ግሎባል…

መርማሪ ቦርዱ በባህርዳር ከተማ አስተዳደር ማረሚያ ቤት መምሪያ የሚገኙ ተጠርጣሪዎችን ጎበኘ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈጻጸም መርማሪ ቦርድ አባላት በባህርዳር ከተማ አስተዳደር ማረሚያ ቤት መምሪያ የሚገኙ ተጠርጣሪዎችን ጎበኘ። ቦርዱ ከተጠርጣሪዎች ጋር ውይይት ማድረግን ጨምሮ የተጠርጣሪዎችን የማረፊያ ሁኔታ ጎብኝቷል። በጉብኝቱም…