ዓለምአቀፋዊ ዜና የዩክሬን ድሮኖች ሩሲያ ላይ መጠነ ሰፊ ጥቃት መፈጸማቸው ተሰማ Alemayehu Geremew Aug 30, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው ዕለት የዩክሬን ሰው አልባ አውሮፕላኖች በሥድስት የሩሲያ ክልሎች ላይ መጠነ ሰፊ ጥቃት ማድረሳቸው ተነገረ፡፡ ዩክሬን በምዕራባዊው ፕስኮቭ ከተማ በሚገኘው የሩሲያ አውሮፕላን ማረፊያ በፈጸመችው ጥቃትም ወታደራዊ ማመላለሻ አውሮፕላኖች ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ባለስልጣኑ ሐሰተኛ የትምህርት ማስረጃዎችን የማጣራት ስራ እያከናወነ መሆኑን ገለጸ Melaku Gedif Aug 30, 2023 0 አገልግሎቱ ሐሰተኛ የትምህርት ማስረጃዎችን የማጣራት ስራ እያከናወነ መሆኑን ገለጸ አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሐሰተኛ የትምህርት ማስረጃዎችን የማጣራት እና የማረጋገጥ ስራ እያከናወነ መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አስታወቀ፡፡ በተቋሙ የዲጂታል ትምህርት…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ከቻይና ጋር ያላትን የወጪ ንግድ ትስስር ለማሻሻል እየተሰራ ነው – ሚኒስቴሩ Melaku Gedif Aug 30, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከቻይና ጋር ያላትን የወጪ ንግድ ትስስር ለማሻሻል በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የቻይና-አፍሪካ የእውቀት ሽግግር ሲምፖዚየም በቻይና ቤጂንግ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ በመድረኩ…
የሀገር ውስጥ ዜና የቢል ኤንድ ሚልንዳ ጌትስ ፋዉንዴሽን ለኢትዮጵያ የሚያደርገውን ድጋፍ እንደሚያጠናክር ገለጸ ዮሐንስ ደርበው Aug 30, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቢል ኤንድ ሚልንዳ ጌትስ ፋውንዴሽን ዓለም አቀፍ ልማት ፕሮግራም የመጀመሪያ ደረጃ ጤና ክብካቤ ግብን ለማሳካት ለኢትዮጵያ የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታወቀ፡፡ በቦትስዋና እየተካሄደ ከሚገኘው 73 ኛው የአፍርካ አህጉር የዓለም…
የዜና ቪዲዮዎች ሰኔ እና ሰኞ Sene ena Segno ምዕራፍ 1 ክፍል 15 Season 1 EP 15 Amare Asrat Aug 29, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=NsEo7SDBjsM
የሀገር ውስጥ ዜና ከ21 ኪ.ግ በላይ አደንዛዥ ዕጽ ተያዘ Amele Demsew Aug 29, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ21 ኪ.ግ በላይ አደንዛዥ ዕጽ መያዙን የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት አስታወቀ ፡፡ በበረራ ቁጥር ኢቲ-913 መነሻውን ካሜሮን አድርጎ አዲስ አበባ የገባው አደንዛዥ ዕጹ በበረራ ቁጥር ኢቲ-901 ከአዲስ አበባ ወደ ናይጀሪያ ሊወጣ ሲል…
የሀገር ውስጥ ዜና በድሬደዋ ግማሽ ቢሊየን ብር በሚጠጋ ወጪ የጎርፍ አደጋን ለመከላከል የሚያስችሉ ሥራዎች እየተሰሩ ነው Amele Demsew Aug 29, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬደዋ ከተማ የጎርፍ አደጋን ለመከላከል የሚያስችሉ ሥራዎች በ494 ሚሊየን ብር ወጪ እየተከናወኑ መሆናቸውን የከተማ አስተዳደሩ መንገዶች ባለስልጣን አስታወቀ። ባለፉት ዓመታት የተሰሩ የጎርፍ መከላከያ ግንቦችና በአረንጓዴ አሻራ የተተከሉ ችግኞች…
ቢዝነስ ዳሸን ባንክ ከኢትዮጵያ ባንኮች የመጀመሪያ የሆነውን የ40 ሚሊየን ዶላር ብድር አገኘ Shambel Mihret Aug 29, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዳሸን ባንክ ከኢትዮጵያ ባንኮች የመጀመሪያ የሆነውን የ40 ሚሊየን ዶላር ብድር ማግኘቱን ገለጸ፡፡ የእንግሊዝ ዓለም አቀፍ ኢንቨስትመንት (ቢ.አይ.አይ) እና የኔዘርላንድ የስራ ፈጠራና ልማት ባንክ (ኤፍ ኤም ኦ) ለባንኩ ድጋፍ ማድረጋቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮ- አውሮፓ ህብረት ግንኙነትን በሚያጠናክሩ ጉዳዮች ላይ ውይይት ተካሄደ Shambel Mihret Aug 29, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢፌዴሪ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአውሮፓ ሕብረት የወዳጅነት ቡድን ከአውሮፓ ህብረት ጋር ያለውን የቆየ መልካም ግንኙነት የበለጠ በሚያጠናክሩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቷል፡፡ የወዳጅነት ቡድኑ አባላት በኢትዮጵያ የአውሮፓ ሕብረት ተወካይ አምባሳደር…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ188 ሺህ በላይ በሚሆኑ የወንጀል ምርመራ መዝገቦች ላይ ውሳኔ ተሰጥቷል – ፍትሕ ሚኒስቴር Shambel Mihret Aug 29, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተጠናቀቀው በጀት ዓመት በሀገር አቀፍ ደረጃ ከ188 ሺህ በላይ በሚሆኑ የወንጀል ምርመራ መዝገቦች ላይ ውሳኔ መስጠቱን የፍትሕ ሚኒስቴር አስታወቀ። በፍትሕ ሚኒስቴር አዘጋጅነት 4ኛው የፍትሕ ሚኒስቴር፣ የክልሎች ፍትሕ ቢሮዎችና የጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ…