የሀገር ውስጥ ዜና የዩኒቨርሲቲ ምደባ ይፋ ሆነ Feven Bishaw Nov 3, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 23 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የትምህርት ሚኒስቴር የዩኒቨርሲቲ ምደባ ይፋ አደረገ፡፡ በ2015 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስደው ማለፊያ ውጤት ያስመዘገቡ እና ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች በወጪ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአቅም ማሻሻያ (Remedial Program) የመቁረጫ ነጥብ ይፋ ሆነ Feven Bishaw Nov 3, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 23 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአቅም ማሻሻያ (Remedial Program) በመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች እና በተለያዩ አማራጮች ለመከታተል የሚያስችል የመቁረጫ ነጥብ ይፋ ተደርጓል፡፡ በ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ወስደው 50 ከመቶ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና 9ኛው የአፍሪካ ሶርሲንግና ፋሽን ዓለም አቀፍ የንግድ ትርዒት በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው Melaku Gedif Nov 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ሀገራት የተሳተፉበት 9ኛው የአፍሪካ ሶርሲንግና ፋሽን ዓለም አቀፍ የንግድ ትርዒት በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል፡፡ የንግድ ትርዒቱን ያስጀመሩት የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል፥ መንግስት በልማታዊ ፖሊሲዎችና ስትራቴጂዎች የኢትዮጵያን…
የሀገር ውስጥ ዜና ጃይካ ለኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ ድጋፍ እንደሚያደርግ ገለጸ Amele Demsew Nov 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጃፓን ዓለም ዓቀፍ ትብብር ኤጀንሲ (ጃይካ) የኢትዮጵያን ኢኮኖሚ ለማሻሻል ለኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ ድጋፍ እንደሚያደርግ ገልጿል፡፡ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል ከጃይካ የኢትዮጵያ ተወካይ ኃላፊ ካትሱኪ ሞሪሀራ (ዶ/ር) እና ኦሽማ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ንጹሐን ፍልሥጤማውያንን ለመታደግ መሥራት እንደሚገባ አንቶኒ ብሊንከን አሳሰቡ Alemayehu Geremew Nov 3, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 23 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በእስራዔል እና ሃማስ ጦርነትት የንጹሐን ደም በከንቱ እንዳይፈስ ተጨባጭ እርምጃ እንዲወሰድ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን አሳስበዋል፡፡ ብሊንከን በሚስተዋሉ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ለመምከር ወደ ቴል-አቪቭ አቅንተዋል፡፡…
Uncategorized በወራቤ ከተማ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ4 ሰዎች ሕይወት አለፈ ዮሐንስ ደርበው Nov 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በስልጤ ዞን ወራቤ ከተማ አስተዳደር አልባዘር ቀበሌ ጎዳ በተባለ አካባቢ በደረሰ የትራፊክ አደጋ ሁለት እናቶች እና ሁለት ሕጻናት ልጆቻቸው በአጠቃላይ የአራት ሰው ሕይወት አለፈ፡፡ ዛሬ ከቀኑ 8 ሠዓት ገደማ የደረሰው አደጋ የሕዝብ ማመላለሻ…
የሀገር ውስጥ ዜና የተከለከሉ ግለሰቦችን በገንዘብ ወደ ሀገር ውስጥ በማስገባትና በማስወጣት ሂደት የተጠረጠሩ ግለሰቦች ላይ ጊዜ ቀጠሮ ተሰጠ Shambel Mihret Nov 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተከለከሉ ግለሰቦችን በገንዘብ ወደ ሀገር ውስጥ በማስገባትና በማስወጣት ሂደት እንዲሁም በፓስፖርት ድለላ ተግባር የተጠረጠሩ 10 ግለሰቦች ላይ ጊዜ ቀጠሮ ተሰጠ። በሕገወጥ መንገድ ከ20 ሺህ እስከ 7 ሺህ የአሜሪካ ዶላር ጉቦ በመቀበል ሰነድ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ የባሕር በር ጥያቄ የሀገራትን የጋራ ተጠቃሚነት የሚያሳድግ ነው -ምሁራን Amele Demsew Nov 3, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 23 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ በሳል የዲፕሎማሲ አካሄድን የተከተለና የማንንም ሀገር ጥቅምና መብት የማይነካ መሆኑን ምሁራን ገለጹ፡፡ የኢትዮጵያ የባህር በር የመጠቀም መብትና የያዘችውን የዲፕሎማሲ አቅጣጫ በማስመልከት አንጋፋው ዲፕሎማት…
የሀገር ውስጥ ዜና በ2 ነጥብ 3 ሔክታር መሬት ላይ የተገነባው ኮልፌ የግብርና ምርቶች መሸጫ የገበያ ማዕከል ነገ ይመረቃል Feven Bishaw Nov 3, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 23 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2 ነጥብ 3 ሔክታር መሬት ላይ የተገነባው ኮልፌ የግብርና ምርቶች መሸጫ የገበያ ማዕከል በነገው ዕለት ከንቲባ አዳነች አቤቤ በተገኙበት ይመረቃል:: በከተማው የሚስተዋለውን የዋጋ ንረት ለማረጋጋትና አምራችን ከሸማች ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ በሙስና መከላከል ሥራ ከ126 ሚሊየን ብር በላይ ሃብት ማዳን መቻሉ ተገለጸ Melaku Gedif Nov 3, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 23 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ሦስት ወራት ሙስናን ለመከላከል በተሰራው ሥራ ከ126 ሚሊየን ብር በላይ ሃብት ከብክነት መታደግ መቻሉን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሥነ-ምግባርና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን ገለጸ። የኮሚሽኑ ኮሚሽነር ጀማል ረዲ እንዳሉት÷ በሩብ ዓመቱ…