Fana: At a Speed of Life!

ፔር ሉዊጂ ኮሊና – የዓለማችን ምርጡ የእግር ኳስ ዳኛ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ የእግር ኳስ ፌዴሬሽን ከፈረንጆቹ 1998 እስከ 2003 ለሥድስት ተከታታይ ዓመታት “የዓለማችን ምርጡ ዳኛ” የሚል ማዕረግ ሰጥቶታል፡፡ በፈረንጆቹ የካቲት 13 ቀን 1960 በጣሊያን ቦሎኛ የተወለደው ፔር ሉዊጂ ኮሊና የዳኝነት ሕይወቱን…

በሙስና የተጠረጠሩ 42 የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት አመራሮች እና ሠራተኞች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሙስና እና ብልሹ አሠራር የተጠረጠሩ 42 የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት አመራሮች እና ሠራተኞች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የጋራ ግብረ- ኃይሉ አስታወቀ፡፡ ከኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት አሠጣጥ ጋር በተያያዘ ከተገልጋዮች የሚነሱ ተደጋጋሚ…

አመራሩ ሕዝቡን አስተባብሮ የእርሻ ቦታዎችን በማልማት የኑሮ ውድነትን ማቃለል እንደሚገባው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በየአካባቢው ያለው አመራር ሕዝቡን አስተባብሮ የእርሻ ቦታዎችን በማልማት የዋጋ ንረትና የኑሮ ውድነትን ማቃለል ይገባዋል ሲሉ የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ገለጹ፡፡ አቶ አደም በአርባምንጭ ከተማ የሚገኙ የትምህርት ተቋማትን እና…

ኢትዮጵያ ታሪክ ጠገብ ሀገር ናት- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ታሪክ ጠገብ ሀገር ናት ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡  ኢትዮጵያ÷ በአፍሪካ በእስያ እና አውሮፓ መካከል መገናኛ በር አድርጎ ያቆያት መልክአ ምድራዊ አድራሻ ባለቤት መሆኗንም ነው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)…

ከሕግ ውጭ ፓስፖርት በመስጠት ሙስና ወንጀል የተጠረጠሩ 28 ግለሰቦች ፍ/ቤት ቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጉቦ በመቀበል ከሕግ ውጪ ለውጭ ሀገር ዜጎች ፓስፖርት በመስጠት ሙስና ወንጀል የተጠረጠሩ የኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት የቀድሞ ምክትል ዋና ዳይሬክተርን ጨምሮ 28 ግለሰቦች ፍርድ ቤት ቀረቡ። ፍርድ ቤት ከቀረቡት መካከል÷ የኢትዮጵያ…

የሕዝቡን ኑሮ ለማሻሻል ጠንካራ ሥርዓት እንገነባለን – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝቡን ኑሮ ለማሻሻል ዘላቂነት ያለው ጠንካራ ሥርዓት እንገነባለን ሲሉ የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ተናገሩ፡፡ አቶ አደም ፋራህ በአርባምንጭ ማዕከል ከ'ዕዳ ወደ ምንዳ' በሚል መሪ ሐሳብ እየተሰጠ በሚገኘው የአመራር ሥልጠና…

አምባሳደር ምስጋኑ በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ጋር መከሩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኤርቪን ጆሴ ማሲንጋ ጋር ተወያይተዋል። ሚኒስትር ዴዔታው ለአምባሳደሩ የእንኳን ደህና መጡ መልዕክታቸውን ካስተላለፉ በኋላ፥ ኢትዮጵያ እና አሜሪካ በሁለትዮሽ እና…

የኢትዮጵያ ባህር ኃይል ለሥራው መሳካት የሰላምና ዲፕሎማሲ ጉዳይን አጠንክሮ መያዝ ይኖርበታል – ምሁራን

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ባህር ኃይል ስራዎቹ የተሳኩ እንዲሆኑ በቀጣናዉ ያለዉን የሰላምና ዲፕሎማሲ ጉዳይ አጠንክሮ መያዝ ይገባል ሲሉ ምሁራን ገለጹ፡፡ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት ምሁራኑ የባህር በር ስራዎችን ከጎረቤት ሀገራት…

የእርዳታ ሰራተኞች ወደ ጋዛ አቅርቦቶችን ለማድረስ ሰላማዊ መተላለፊያ እንዲከፈትላቸው ጠየቁ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የእርዳታ ሰራተኞች ወደ ጋዛ የአደጋ ጊዜ የምግብ አቅርቦቶችን ለማድረስ ሰላማዊ መተላለፊያ እንዲከፈትላቸው ጠይቀዋል፡፡ በፈረንጆቹ ጥቅምት 7 በእስራኤልና ሃማስ መካከል በተፈጠረው ጦርነት የተነሳ በጋዛ ምግብ እና ሌሎች አስፈላጊ ግብዓቶች…

አቶ ደመቀ መኮንን በኢትዮጵያ የእስራኤል አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በኢትዮጵያ የእስራኤል አምባሳደር አለልኝ አድማሱን በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለው ተወያይተዋል። በዚህም፥ የኢትዮጵያ፣ የእስራኤል እና የመካከለኛው ምስራቅ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ መምከራቸውን…