የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል 225 ሺህ 395 ሄክታር በለውዝ ሰብል ተሸፍኗል ዮሐንስ ደርበው Aug 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከተዘጋጀው 225 ሺህ 679 ሄክታር 225 ሺህ 395 ሄክታር መሬት በለውዝ ሰብል መሸፈኑን የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ፡፡ አቶ ሽመልስ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በኢኒሼቲቭ…
የሀገር ውስጥ ዜና 3 ነጥብ 4 ቢሊየን ዶላር ካፒታል ያስመዘገቡ 269 ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ ወስደው ስራ ጀምረዋል Mikias Ayele Aug 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተጠናቀቀው በጀት ዓመት 3 ነጥብ 4 ቢሊየን ዶላር ካፒታል ያስመዘገቡ 269 ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ ወስደው ስራ መጀመራቸውን የኢንቨስትመንት ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ ለፕላንና ልማት ሚኒስቴር የ2015 በጀት ዓመት የእቅድ አፈጻጸሙን…
የሀገር ውስጥ ዜና 10 ሚሊየን ብር የሚገመት ወርቅ አስፈራርተው ወስደዋል የተባሉ ግለሰቦች በከባድ የሙስና ወንጀል ተከሰሱ Mikias Ayele Aug 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 10 ሚሊየን ብር የሚገመት ጥፍጥፍ ወርቅ ከግል ተበዳይ አስፈራርተው ወስደዋል የተባሉ ግለሰቦች በከባድ የሙስና ወንጀል ተከሰሱ፡፡ ክሱ የቀረበው በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ተረኛ ችሎት ሲሆን÷ችሎቱ ዛሬ ከሰዓት በኃላ የክሱን ዝርዝር…
የሀገር ውስጥ ዜና በተፈጥሮና ሰው ሰራሽ አደጋዎች ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች የ13 ቢሊየን ብር ድጋፍ ተደርጓል -ኮሚሽኑ Mikias Ayele Aug 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ባጋጠሙ የተፈጥሮና ሰው ሰራሽ አደጋዎች ምላሽ ለመስጠት መንግስት የ13 ቢሊየን ብር ድጋፍ ማድረጉን የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ። የኮሚሽኑ ኮሚሽነር አምባሳደር ሽፈራው ተ/ማርያም እንደገለጹት ÷ በ2015…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ Melaku Gedif Aug 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር ማያርዲትን ዛሬ ረፋድ ላይ ተቀብለዋል። በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት በተካሄደው ስብሰባ ወቅትም መሪዎቹ በሁለትዮሽ ጉዳዮች፣ በንግድ እና በመሰረተ ልማት ዝርጋታ ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ በቤቶች ልማት ግንባታ ላይ የግሉ ዘርፍ ተሳትፎ እንዲያድግ እየተሰራ ነው አሉ ዮሐንስ ደርበው Aug 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤቶች ልማት የሚታየውን ችግር ለመቅረፍ መንግስት ድርሻውን እየቀነሰ በግንባታው ላይ የግሉ ዘርፍ ተሳትፎ እንዲያድግ እየተሰራ መሆኑን የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ ገለጹ፡፡ የፕላንና ልማት ሚኒስቴር የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴርንና…
የሀገር ውስጥ ዜና በተለያዩ ወንጀሎች ተሳትፈዋል የተባሉ ከ3 ሺህ በላይ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ውለዋል ዮሐንስ ደርበው Aug 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሽብር ቡድኖች፣ በሕገወጥ የገንዘብ ዝውውርና በሙስና ተሳትፈዋል የተባሉ ከ3 ሺህ በላይ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት አስታወቀ፡፡ አገልግሎቱ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መግለጫ…
ስፓርት አትሌት ለሜቻ በ3 ሺህ ሜትር መሰናክል ያስመዘገበው ሰዓት የዓለም ክብረ ወሰን ሆነ Mikias Ayele Aug 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ለሜቻ ግርማ በፓሪስ የዳይመንድ ሊግ በ3 ሺህ ሜትር መሰናክል ያስመዘገበው ሰዓት የዓለም ክብረ ወሰን ሆኖ በዓለም አትሌቲክስ ጸደቀ፡፡ አትሌት ለሜቻ ውድድሩን 7 ደቂቃ ከ52 ሰከንድ ከ11 ማይክሮ ሰከንድ ማጠናቀቁ ይታወሳል፡፡ ቀደም…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ህንድ ለዩክሬን ግጭት ሁሉን አቀፍ መፍትሄ እንዲሰጥ ጠየቀች Tamrat Bishaw Aug 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ህንድ ለዩክሬን ግጭት ሁሉን አቀፍ መፍትሄ እንዲሰጥ ጠየቀች። በሳዑዲ አረቢያ በተካሄደው ስብሰባ፥ ኒው ዴልሂ የውይይት እና የዲፕሎማሲ አስፈላጊነትን አንስታለች። በሳምንቱ መጨረሻ በዩክሬን ጉዳይ ሳዑዲ ባስተናገደችው የሰላም ውይይት ላይ የተገኙት…
የሀገር ውስጥ ዜና የኑሮ ጫናን የሚያቀሉ ፕሮጀክቶች ላይ በልዩ ትኩረት መስራቱ ይቀጥላል – ከንቲባ አዳነች Feven Bishaw Aug 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የነዋሪዎች የዘመናት ጥያቄ የሆኑ የመልካም አስተዳደር ችግሮችን እና የኑሮ ጫናን የሚያቀሉ ፕሮጀክቶች ላይ ልዩ ትኩረት ሰጥተን መስራታችንን እንቀጥላለን ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ተናገሩ፡፡ ከተማ አስተዳደሩ “ተግዳሮቶች…