ኢጋድ የሱዳን ሴቶች በሀገራቸው ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን ለሚያደርጉት አስተዋጽዖ ድጋፍ እንደሚያደርግ ገለፀ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ባለስልጣን (ኢጋድ)የሱዳን ሴቶች በሀገራቸው ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን ለሚያደርጉት አስተዋጽዖ ድጋፍ እንደሚያደርግ ገልጿል፡፡
የኢጋድ ዋና ጸሃፊ ወርቅነህ ገበየሁ(ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ፥ ለሱዳን…