ከንቲባ ከድር ጁሀር የደቻቱ ወንዝ ፕሮጀክትን ለማስጀመር ከተለያዩ ሀገራት ከተውጣጣ ልዑክ ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ከድር ጁሀር የደቻቱ ወንዝ ፕሮጀክትን ለማስጀመር በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ከተለያዩ ስምንት የዓለም ሀገራት ተውጣጥተው ከመጡ ልዑካን ቡድን ጋር ተወያይተዋል፡፡
በዛሬው ዕለት በደቻቱ ወንዝ ፕሮጀክት ጅማሮና ፋይዳ ላይ…